Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

በመዲናዋ ለበዓል የሚሆኑ ምርቶች በበቂ ሁኔታ ቀርበዋል – የከተማዋ ንግድ ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ መጪውን አዲስ አመት ምክንያት በማድረግ ለበዓል የሚሆኑ ምርቶች በበቂ መልኩ ቀርበዋል አለ የከተማዋ ንግድ ቢሮ። የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ፥ የከተማዋ ነዋሪዎች ለበዓል አስፈላጊ ምርቶችን…

የወርቅ ምርት እና የመንግስት ትኩረት

አዲስአበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት በማዕድን ዘርፍ በተለይም በወርቅ ምርት ላይ ያደረገው ማሻሻያ እና የትኩረት አቅጣጫዎች ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገቡ መጥተዋል። ኢትዮጵያ ካሏት የማዕድን ጸጋዎች አንዱ ወርቅ ቢሆንም ዘመናዊ የወርቅ ማምረቻ ፋብሪካዎች በስፋት ባለመኖራቸው…

የአዲስ አበባ ከተማ የገበያ ማዕከላት የንግድ ኤግዚቢሽን እና ባዛር ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የገበያ ማዕከላት የንግድ ኤግዚቢሽን እና ባዛር በአራት ኪሎ ባሻ ወልዴ ችሎትና አፍሪካ ሕብረት በሚገኙት ማዕከላት በዛሬው ዕለት ተከፍቷል። ኤግዚቢሽንና ባዛሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጨምሮ…

ፕሬዚዳንት ታዬ “የኢትዮጵያን ይግዙ” የንግድ ሳምንት ኤክስፖ መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ “የኢትዮጵያን ይግዙ” የንግድ ሳምንት ኤክስፖ በዛሬው ዕለት መርቀው ከፍተዋል። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ያዘጋጀው "የኢትዮጵያን ይግዙ" ሀገራዊ የንግድ ሳምንት ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ስድስት ቀናት በጥራት…

ድርጅቱ 13 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ጠቅላላ የዓረቦን ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መድን ድርጅት በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት 13 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ጠቅላላ የዓረቦን ገቢ ሰብስቧል፡፡ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አቤል ታደሰ እንዳሉት÷ ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ፈጣን የኢኮኖሚ ለውጥ ላይ…

አየር መንገዱ ወደ ያቤሎ በረራ ለመጀመር ዝግጅቱን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ያቤሎ አውሮፕላን ማረፊያ ሶስት ሳምንታዊ በረራዎችን ለማድረግ ዝግጅቱን አጠናቅቋል። አየር መንገዱ ነሐሴ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ተመርቆ ስራ ወደሚጀምረው የያቤሎ አውሮፕላን ማረፊያ በረራ ለመጀመር መዘጋጀቱን ለፋና…

ኢትዮጵያ ሽብርተኞችን በገንዘብ መርዳት የሚያስችሉ መንገዶችን ለመዝጋት እየሰራች ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ኢትዮጵያ ሽብርተኞችን በገንዘብ መርዳት የሚያስችሉ መንገዶችን ለመዝጋት ጠንካራ እና ቁርጠኛ በሆነ መንገድ እየተንቀሳቀሰች ትገኛለች አለ። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ሙሉቀን አማረ ለፋና ሚድያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤…

የኮሎምቢያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የኮሎምቢያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ። የኢትዮ-ኮሎምቢያ የንግድ ትብብር ቢዝነስ ፎረም የሀገራቱ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ተወካዮች እና…

የመጀመሪያው የቴምር ፌስቲቫል በኢትዮጵያ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ እየተካሄደ ነው። በፌስቲቫሉ ላይ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣ ከዘጠኝ የተለያዩ የዓለም ሀገራት የተውጣጡ የግብርና…

በኢትዮጵያ የሚካሄዱ ዓለም አቀፍ ጉባዔዎች የዲፕሎማሲ ግንኙነቶችን ያጠናክራሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የሚካሄዱ ዓለም አቀፍ መድረኮች የዲፕሎማሲ ግንኙነቶችን ለማጠናከር በር ከፋች ናቸው አሉ የፖለቲካ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን፡፡ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር እና…