Browsing Category
ፋና ስብስብ
የዓድዋ ድል …
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘንድሮ 130ኛ ዓመት በዓሉ ላይ የሚገኘው የዓድዋ ድል ከኢትዮጵያ አልፎ ለአፍሪካ እንዲሁም ለመላ ጥቁር ህዝቦች የነጻነት ቀንዲል አብርቷል።
የዓድዋ ድል መገኘት ፓን አፍሪካኒዝም መሰረት እንዲይዝ በእጅጉ አግዟል፤ አፍሪካ ዕጣ ፈንታዋ ቅኝ ግዛት…
በዴሞክራሲያዊ ምርጫ የዜጎች መብቶች
ይህ መብት የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት በአንቀጽ 38(1)(ሀ) ስር ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ያለምንም ልዩነት ‹በቀጥታና በነጻነት በመረጣቸው ተወካዮች አማካኝነት በህዝብ ጉዳይ አስተዳደር የመሳተፍ› መብት አለው በማለት በደገገው መብት ውስጥ የሚታቀፍ ነው፡፡
በሌላ አነጋገር ህዝቡ በመረጣቸው እንደራሴዎች…
የዓድዋ ታሪክ የዓይን ምስክር
በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ የነበሩት ፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም በዓድዋው የጦር ግንባር በመሰለፍ ያዩትን በሕይወት ታሪካቸው ጽፈውታል፡፡
ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊት ባሉት ሳምንታት የአካባቢው እረኞች ሲጫወቱ ደበሎ እየሰቀሉ አዋጅ ይናገሩ እንደነበር አዋጁንም በመጥቀስ ጽፈውታል:-
«እሽ…
ዓድዋ በእጅጋየሁ ሽባባው ሙዚቃ ሲታወስ
የሰው ልጅ ክቡር፣
ሰው መሆን ክቡር፣
ሰው ሞቷል ሰው ሊያድን፣
ሰውን ሲያከብር፣
በደግነት፣ በፍቅር፣ በክብር ተጠርቶ፣
በክብር ይሄዳል፣ ሰው ሊኖር ሰው ሞቶ፡፡
የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነጻነት፣
ሰው ተከፎሎበታል ከደምና ከአጥንት፣
ስንት ወገን ወደቀ በነጻነት…
ዓድዋ በሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን ግጥም ሲታወስ
ዋ!... ያቺ አድዋ
ዋ!...
ዓድዋ ሩቅዋ
የዓለት ምሰሶ ጥግዋ
ሰማይ ጠቀስ ጭጋግ ዳስዋ
ዓድዋ…
ባንቺ ህልውና
በትዝታሽ ብጽዕና
በመሥዋዕት ክንድሽ ዜና
አበው ታደሙ እንደገና…
ዋ!
ዓድዋ የዘር ዐፅመ ርስትዋ
የደም ትቢያ መቀነትዋ
በሞት…
ስለመራጮች ምዝገባ ዋና ዋና ጉዳዮች
---------------------------------------
በማንኛውም ምርጫ ለመሳተፍ አስቀድሞ በመራጭነት መመዝገብ ቅድመ ሁኔታ ነው፡፡
አንድን ሰው በመራጭነት ለመመዝገብ የሚያበቁት መስፈርቶችና የሚያስፈልጉት ሰነዶች በምርጫ ሕግና እንደ አስፈላጊነቱም በምርጫ ቦርድ በሚወጡ ዝርዝር ደንቦችና…
አብሮ አደግ እህትማማቾችን በሀሳብ ያፋጠጠው ፋና መድረክ…
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሒክማ ከይረዲን እና ነቢሃ መሀመድ ይባላሉ፤ የፖለቲካ እሳቤ ልዩነት ያላቸው አብሮ አደግ እህትማማች ፖለቲከኞች ናቸው።
ወ/ሮ ሂክማ ብልፅግናን፤ ወይዘሮ ነቢሃ ደግሞ ነፃነትና እኩልነት ፓርቲን ወክለው ዛሬ በጤና ርዕሰ ጉዳይ በተካሄደው ፋና…
የኢትዮጵያ የምርጫ ስርዓትና የሚካሄዱ የምርጫ አይነቶች….
በኢትዮጵያ አምስት የምርጫ አይነቶች ይካሄዳሉ፡፡ እነሱም፡- ጠቅላላ ምርጫ፣ የአካባቢ ምርጫ፣ ማሟያ ምርጫ፣ ድጋሚ ምርጫ እና ህዝበ ውሳኔ ናቸው፡፡
⚙️ጠቅላላ ምርጫ ፡- ይህ ምርጫ በየአምስት ዓመቱ የሚካሄድ የህዝብ ተወካዮች እና የክልል ምክር ቤቶች አባላት ምርጫ ነው፡፡ ጠቅላላ ምርጫ በመላ…
የሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን 20ኛ ዓመት የዕረፍት መታሰቢያ ፕሮግራም ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን 20ኛ ዓመት የዕረፍት መታሰቢያ ፕሮግራም በአምቦ ከተማ ተካሂዷል።
የመታሰቢያ ፕሮግራሙን የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀ ሲሆን÷ መነሻውን ከአዲስ አበባ ራስ መኮንን ድልድይ ሰባ…
ምርጫና ዴሞክራሲ
የውክልና ዴሞክራሲ የሚተገበረው የተለያዩ የፖሊሲ አማራጮችን ይዘው ከቀረቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል መራጩ ህዝብ ይበጀኛል የሚለውን ሲመርጥና የአሸናፊው ፓርቲ (ፓርቲዎች) ተወካይ ወይም ተወካዮች ደግሞ የሕግ አውጪውንና የሕግ እስፈጻሚውን ለተመረጡበት የምርጫ ዘመን ተረክበው ሲያስተዳድሩ ነው፡፡…