Browsing Category
ፋና ስብስብ
የአካል ጉዳተኞች የምርጫ ተሳትፎ…
አካል ጉዳተኞች ከሌሎች የሕብረተሰብ ክፍሎች እኩል ተገቢው የዴሞክራሲ ተሳትፎና ውክልና እንዲኖራቸው በተለየ ሁኔታ ትኩረት ያሻቸዋል፡፡
ስለሆነም የእነዚህ የሕብረተሰብ ክፍሎች ሁኔታ በተገቢው ተጠንቶ የመራጮች ትምህርት እንዲያገኙ፣ በመራጭነት/ተመራጭነት እንዲመዘገቡ እና እንዲመርጡ የሚያስችል እቅድ…
የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር በነገው ዕለት ቀጥሎ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን በመያዝ የጀመረው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር በነገው ዕለት ቀጥሎ ይካሄዳል።
በምዕራፉ የሁለተኛ ሳምንት ውድድር የምድብ 2 ስምንት ተወዳዳሪዎች ከኮከብ ባንድ ጋር…
ለበጎ ስራ የቆመ ሃውልት …
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታሪኩ የተከሰተው ከ10 ዓመት በፊት ሲሆን በሞላ ወንዝ ውስጥ ገብታ ህይወቷ አደጋ ላይ የወደቀን አንዲት የውሻ ቡችላ ለማዳን የተደረገ የሰው ልጆች የትብብር ተግባር የበርካቶችን ልብ ያሞቀ ነበር።
ቡችላዋ ለመውጣት በማይመች ዝቅተኛ ስፍራ ባለው…
የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን በመያዝ የጀመረው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል።
በምዕራፉ የሁለተኛ ሳምንት ውድድር የምድብ 2 ስምንት ተወዳዳሪዎች ከኮከብ ባንድ ጋር…
ጅቦችን የሚያናግረው ኢትዮጵያዊ…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ22 ሚሊየን በላይ ተከታይ ያለው ናስ ዴይሊ የተሰኘ የፌስቡክ ማሕበራዊ ትስስር ገጽ ኢትዮጵያዊውን የጅቦች መጋቢ አባስን ተዋወቁት ሲል ጽፏል፡፡
አባስን የሐረር ከተማ ነዋሪ እንደሆነ የሚገልጸው ናስ ዴይሊ÷ በአንድ ወቅት ጅቦች…
የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር ነገ ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን በመያዝ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር ነገ ቅዳሜ መካሄድ ይጀምራል።
በምዕራፉ የመጀመሪያ ሳምንት ውድድር ስምንት ተወዳዳሪዎች ከዛየን ባንድ ጋር ሥራዎቻቸውን በሁለት…
የዒድ አል ፈጥር ትዝታዎቼ ‘ከአዲስ አበባ እስከ ሊቢያ’
መንደርደሪያ
በተለያዩ ሀገራት የሚኖሩ ሙስሊሞች የዒድ አል-ፈጥር በዓል አከባበር ትዝታዎች ይኖሯቸዋል። በዓሉ በሁሉም ሙስሊም ልብ ደስታን የሚያጎናፅፉ ወዲህም ከሐይማኖታዊና ባህላዊ ተግባራት ጋር ተጣጥመው የተላለፉ ጥንታዊ ወጎችና ልማዶችም አሉት።
የዒድ አል-ፈጥር በዓልን መምጣት ተከትሎ…
2 ሺህ ጉንዳኖችን ለመዝረፍ የሞከረው ቻይናዊ ክስ ተመሰረተበት
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ2 ሺህ በላይ ጉንዳኖችን ከኬንያ በሕገ ወጥ መንገድ ለማስወጣት የሞከረው ቻይናዊ ክስ ተመስርቶበታል፡፡
ዣንግ ኬኩን የተባለው ቻይናዊ 2 ሺህ ጉንዳኖችን በከረጢት በማሸግ ከኬንያ ለማስወጣት ሲሞክር በናይሮቢ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ…
የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር በመጪው ቅዳሜ ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን በመያዝ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር በመጪው ቅዳሜ መካሄድ ይጀምራል።
በምዕራፉ የመጀመሪያ ሳምንት ውድድር ስምንት ተወዳዳሪዎች ከዛየን ባንድ ጋር ሥራዎቻቸውን በሁለት…
ሲመርጡ…
ምርጫ የዲሞክራሲያዊ አስተዳደር ሥርዓት መገለጫ ነው፡፡ ዜጎች ነጻ ሀሳባቸውን የሚገልጹበት እና ሀገር የሚያስተዳድሩ ብቁ ዕጩዎችን ለሥልጣን የሚያበቁበት አንዱ መንገድም ነው፡፡
ስለዚህ እርስዎም የምርጫ ካርድ ወስደው ሲመርጡ፡-
⚙️የዲሞክራሲያዊ አስተዳደር ቁልፍ ጽንሰ ሃሳብ እና እኩልነት…