Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

በአደጋ ላይ የሚገኝን ሰው አለመርዳትና የሕግ ተጠያቂነቱ …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢፌዴሪ የወንጀል ሕግ መሠረት በአደጋ ላይ የሚገኝን ሰው አለመርዳት የወንጀል ተጠያቂነትን ያስከትላል። በሕጉ መሰረት ሰውን የሚያስጠይቁ የወንጀል ተግባራት በሁለት የሚከፈሉ ሲሆን፤ የመጀመሪያው አታድርግ የተባለን ነገር በማድረግ የሚመጣ…

ዓለምን ያስደመመው ኢትዮጵያዊ ዲዛይነር

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እድሜን የጠገቡ፣ የመጀመሪያ ገጽታቸውን ከእርጅና ብዛት የረሱ፣ ከላይም ከታችም የተቀደዱ እና ከመወየብ ያለፉ፣ አቧራ ከመጠጣት ብዛት ቀለማቸውን የቀየሩ ልዩ ልዩ ጫማዎች እና ቦርሳዎች በአንድ ብሎኬት ግድግዳ ላይ ተደርድረው ይታያሉ። በዚህ…

ከአፍሪካ ኢትዮጵያን ምርጫ ያደረገው እውቁ ብሎገር…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለያዩ የማሕበራዊ ትስስር ገጾች ላይ ተጽዕኖ ፈጣሪ የሆነው ሀሪ ጃጋርድ ከአፍሪካ ሀገራት መካከል ኢትዮጵያን ምርጫው አድርጓል። እንግሊዛዊው ብሎገር ሀሪ ጃጋርድ በፌስቡክ 5 ሚሊየን እንዲሁም በዩቲዩብ 2 ነጥብ 7 ሚሊየን ተከታዮች ያሉትት…

የአምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ ሥርዓተ ቀብር ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ ሥርዓተ ቀብር በዛሬው ዕለት በእንጦጦ ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን ተፈፅሟል። በሥርዓተ ቀብሩ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሳሕለ ወርቅ ዘውዴን ጨምሮ አምባሳደሮች እና ከፍተኛ የመንግስት…

የአምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ የቀብር ሥነ ሥርዓት በነገው ዕለት ይፈጸማል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ የቀብር ሥነ ሥርዓት በነገው ዕለት ይፈጸማል። የአምባሳደር ቆንጂት ቀብር ሥነ ሥርዓቱ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት በእንጦጦ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን እንደሚፈፀም ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያስታወቀው። አንጋፋዋ…

የቻይና ዓለም አቀፍ የቋንቋ ቀን በአዲስ አበባ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው የቻይና ዓለም አቀፍ የቋንቋ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች በአዲስ አበባ በዛሬው ዕለት ተከብሯል። በመርሐ ግብሩ ላይ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር፣ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች እና ዲፕሎማቶች ተገኝተዋል። የብዝሃ ታሪክ፣ ባህልና ቅርስ…

ፌዴሬሽኑ የአካል ጉዳተኞችን የምርጫ ተሳትፎ ለማሳደግ በቅንጅት መስራት ይገባል አለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአካል ጉዳተኞች በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሁሉም ሒደቶች ያላቸውን ተሳትፎ ለማሳደግ በትብብር መስራት ይገባል አለ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን፡፡ የፌዴሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ አባይነህ ጉጆ እንዳሉት ÷ የአካል ጉዳተኞች በቅድመ…

ትንሣኤ በምስራቅ አውሮፓ …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢየሱስ ክርስቶስ በሶስተኛው ቀን ከሙታን ተለይቶ የተነሳበት የትንሣኤ በዓል በምስራቅ አውሮፓ ሀገራት በተለያዩ ሀይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ ከምስራቅ አውሮፓ ሀገራት መካከል ከአጠቃላይ ህዝባቸው 61 በመቶ የሚሆነው የኦርቶዶክስ…

ቅዳሜ ስዑር…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዛሬዋ ዕለት ከወትሮ በተለየ መልኩ የኢየሱስን መከራ በማሰብ በጾም ታስባ ስለምትውል የተሻረች ቅዳሜ ትባላለች። ቀዳሚት ሰንበት “ቅዳሜ፣ ቀዳሚት ሰንበት” እየተባለች ትጠራለች፡፡ በዘመነ ብሉይ እግዚአብሔር ሕገ ኦሪትን ለሙሴ በሰጠበት ወቅት…

በኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት የስቅለት በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ምዕመናን የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓልን በጸሎት፣ በምስጋና እና በሌሎች ሥርዓቶች እያከበሩት ይገኛሉ። በዚሁ ወቅት የመካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን የሃይማኖት አባቶች፥ ስቅለት ኢየሱስ…