Browsing Category
ፋና ስብስብ
ጋዜጠኛ ታሪኩ ኦላና ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀድሞ ፋና ሬዲዮ የአፋን ኦሮሞ ጋዜጠኛ የነበረው ታሪኩ ኦላና ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
በ1957 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ላሎ አሳቢ ወረዳ የተወለደው ጋዜጠኛ ታሪኩ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪውን…
የፍቼ ጫምባላላ በዓልን በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ 'ፍቼ ጫምባላላ' በዓልን በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ፡፡
የቢሮው ኃላፊ ጃጎ አገኘሁ እንዳሉት ፥ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል…
የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር በመጪው ቅዳሜ ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን በመያዝ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር በመጪው ቅዳሜ መካሄድ ይጀምራል።
በምዕራፉ የመጀመሪያ ሳምንት ውድድር ስምንት ተወዳዳሪዎች ከዛየን ባንድ ጋር ስራዎቻቸውን በሁለት…
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ፋውንዴሽን ለተለያዩ አካላት ከ750 ሺህ ብር በላይ የሚገመቱ ማሕበራዊ ድጋፎችን አደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ፋውንዴሽን በአማራ ክልል ባሕር ዳር እና ጎንደር ከተሞች ለተለያዩ አካላት ከ750 ሺህ ብር በላይ የሚገመቱ ማሕበራዊ ድጋፎችን አድርጓል።
ፋውንዴሽኑ በባሕር ዳር ከተማ ለሕዝብ ቤተ መጻሕፍት ከ300 ሺህ ብር በላይ ወጪ…
ዜጎች በአንጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ውስጥ በንቃት የመሳተፋቸው አስፈላጊነት
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በእስካሁኑ ጉዞው ከትግራይ ክልል በስተቀር በ11 ክልሎች፣ በ2 የከተማ አስተዳደሮች፣ ከፌዴራል ተቋሟት እንዲሁም በዲያስፖራው ማሕበረሰብ ዘንድ የሚገኙ የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ አጀንዳ ማሰባሰብ ችሏል፡፡
መደበኛ ባልሆነ መልኩ ደግሞ በርካታ የሚባሉ…
ፋና 80 የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር በመጪው እሁድ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለበርካታ ሳምንታት ሲካሄድ የቆየው ፋና 80 የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር በመጪው እሁድ ይደረጋል፡፡
የፊታችን እሁድ የካቲት 29 በሚካሄደው የፍጻሜ ውድድር ላይ አራት የውዝዋዜ ቡድኖች ውድድሩን በበላይነት ለማጠናቀቅ ብርቱ ፉክክር…
በመራጭነት የተመዘገበ ሰው፡-
1. የመራጭነት ምዝገባ መታወቂያ ካርድ ይሰጠዋል፤
2. እያንዳንዱ የመራጭነት ምዝገባ መታወቂያ ካርድ መራጮች በመራጮች በመዝገብ ላይ ከተመዘገቡ በኋላ ከመዝገቡ ጋር እየተገናዘቡ የሚሞሉ የሚከተሉት አምዶች ይኖሩታል፤
ሀ) የመራጭ ስም ከነአያት፣
ለ) የሚኖርበት ክልል፣ ዞን፣ ወረዳ፣…
የመራጮች የአመዘጋገብ ስርዓት፡-
1. ለመመዝገብ ብቁ የሆኑና አቅም ደካሞች፣ አረጋውያን፣ አካል ጉዳተኞች፣ ነፍሰ ጡሮች፣ የሚያጠቡ እንዲሁም ጨቅላ ሕፃናት የያዙ ወላጆች እራሳቸው በወሰኑት ረዳት አማካኝነት በአካል ተገኝተው ተራ ሳይጠብቁ ለምርጫ ጣቢያው ሀላፊ በማሳወቅ ቅድሚያ ተሰጥቷቸው ይመዘገባሉ::
2. ከላይ ከተጠቀሱት…
በመራጭነት ለመመዝገብ የሚቀርቡ ማስረጃዎች፡-
ሀ) ማንነትን የሚገልፅ የቀበሌ መታወቂያ ካርድ ወይም ፓስፖርት፣
ለ) የቀበሌ መታወቂያ ካርዱ ወይም ፓስፖርቱ ያልታደሰ ቢሆንም እንኳን ለምዝገባ ሊያገለግል ይችላል፡፡ ነገር ግን የካርዱ ዕድሳት ጊዜ ከአምስት አመት በላይ ያለፈው ከሆነ ሌላ ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቃል፡፡
ሐ) የቀበሌ መታወቂያ…
የመራጮች ምዝገባ ቦታ በመሆን የማያገለግሉ ቦታዎች…
በልዩ ሁኔታ የሚቋቋሙ ምርጫ ጣቢያዎች መመሪያ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው በሚከተሉት ቦታዎች የመራጮች ምዝገባ ጣቢያ ማቋቋም አይቻልም፡፡
1. ወታደራዊ ካምፖች፣
2. የፖሊስ ጣቢያዎች፣
3. አብያተ ክርስቲያናት፣
4. መስጊዶች፣
5. ሌሎች የእምነት ቦታዎች፣
6.…