Fana: At a Speed of Life!

የልብ ሕመም መንስኤዎች…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንደሮው የዓለም የልብ ቀን በለም አቀፍ ደረጃ ለ27ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ11ኛ ጊዜ “አንድም የልብ ምት አታምልጠን በሚል መሪ ሃሳብ ይከበራል። የጤና ሚኒስትር ዴዔታ ዶ/ር ደረጄ ድጉማ በሰጡት መግለጫ ÷ በዓለም አቀፍ ደረጃ…

የሥነ ሕዝብ ትሩፋትን በሥነ ተዋልዶ ጤና ለማሳደግ የሚረዳው ፕሮጀክት…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስቴር ከአፍሪካ ህብረት ልማት ኤጀንሲ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የሥነ ተዋልዶ ጤና አገልግሎትን ማሻሻል የሚያስችል የአምስት ዓመት ፕሮጀክት አስጀምሯል፡፡ በኢትዮጵያና አፍሪካ ሀገራት በፍጥነት እያደገ የመጣውን የወጣቶች ቁጥር እና…

የበዓል ወቅት አመጋገብ ጥንቃቄ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የበዓላት ወቅት አመጋገብ ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገበት ለጤና ችግር ሊዳርግ እንደሚችል የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ በመሆኑም የበዓላት ወቅት አመጋገብን ጥንቃቄ የተሞላበት ማድረግ እንደሚገባ ይመክራሉ፡፡ ምክንያቱም ቅባት የበዛበት ምግብ…

በነቀምቴ ከተማ አንዲት እናት 5 ልጆችን በአንድ ጊዜ ተገላገለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በነቀምቴ ከተማ አንዲት እናት አምስት ልጆችን በአንድ ጊዜ በሰላም ተገላግላለች፡፡ ወ/ሮ አስቴር ተረፈ የነቀምቴ ከተማ ነዋሪ ስትሆን÷ ከአምስት ዓመት በፊት አንዲት ሴት ልጅ ተገላግላ ነበር፡፡ አሁን ላይም በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ኮንፕርሄንሲቭ…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ የወባ መከላከያ ክትባት መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ የወባ መከላከያ ክትባት መሰጠት ተጀምሯል። የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ የመጀመሪያውን የወባ መከላከያ ክትባት በሀላባ ቁሊቶ ከተማ በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል። አቶ ሳሙኤል በዚህ…

የተቀናጀ የማገገሚያ ህክምና አገልግሎት ማዕከል ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የማገገሚያ ህክምና አገልግሎት ማዕከል ግንባታ ተጀምሯል። የማዕከሉን መሰረተ ድንጋይ ያስቀመጡት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በወቅቱ እንዳሉት፤ መንግስት ባለፉት ዓመታት ለጤናው ዘርፍ…

የወባ መከላከያ ክትባት በሽታውን ለማጥፋት…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የወባ መከላከያ ክትባት በሽታውን ለማጥፋት በማለም ለተጀመረው ርብርብ ትልቅ እገዛ ያደርጋል አሉ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ። ዶ/ር ደረጄ የወባ መከላከያ ክትባትና የአልጋ አጎበር ስርጭትን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን…

የጤና ዘርፍ አገልግሎቶችን ዲጂታል ለማድረግ እየተሰራ ነው – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ዘርፍ አገልግሎቶችን ዲጂታል ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም እና የኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ስማርት ዲጂታል የጤና አቅርቦት ሰንሰለት ሶሉሽን ለመተግበር የሚያስችል ስምምነት…

በክልሉ የወባ በሽታ ተጋላጭ አካባቢዎችን በመለየት የመከላከል ሥራ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከመስከረም እስከ ኅዳር ባሉት ወራት የወባ በሽታ ስርጭት የሚበዛ በመሆኑ ተጋላጭ አካባቢዎችን በመለየት የመከላከል ሥራ እየተሰራ ይገኛል። የክልሉ ጤና ቢሮ የወባ መከላከል ፕሮግራም ከፍተኛ ባለሙያ ዶ/ር አንተነህ ካሳዬ…

የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተጀመረው ሁሉን አቀፍ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የጀመረው ሁሉን አቀፍ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)። መንግስት የጠላትን አደናቃፊ ሴራ ወደ ጎን በመተው የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ…