Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በወላይታ ሶዶ ከተማ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ እና የአፋር ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኤሌማ አብበከርን ጨምሮ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በወላይታ ሶዶ ከተማ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ይገኛሉ።…
ቆጣሪ እንዲገባላቸው ካመለከቱ ደንበኞች በሐሰተኛ መታወቂያ ገንዘብ ወስዷል የተባለ ተከሳሽ በ18 ዓመት እስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመብራት ቆጣሪ እንዲገባላቸው ካመለከቱ ስምንት ደንበኞች ሐሰተኛ የተቋም መታወቂያ በማሳየት “ለኤሌትሪክ ሥራ” በሚል ገንዘብ ወስዷል የተባለ ተከሳሽ በ18 ዓመት ጽኑ እስራት እና 20 ሺህ ብር ተቀጣ።
የቅጣት ውሳኔውን ያሳለፈው በኦሮሚያ ክልል…
በጎንደርና ባህርዳር ከተሞች የልማትና የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች እየተጎበኙ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል ርዕሰ መስተዳድሮችን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች በጎንደርና ባህርዳር ከተሞች እየተከናወኑ የሚገኙ የልማትና የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር…
ሰኔ 9 ሊሰጥ የነበረው የሬሚዲያል ፈተና ወደ ሰኔ 11 ቀን ተዛወረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰኔ 9 ሊሰጥ የነበረው የሬሚዲያል ፈተና ወደ ሰኔ 11 ቀን 2016 ዓ.ም መዛወሩን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ሚኒስቴሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷የሬሚዲያል (የማካካሻ) ትምህርት የማጠቃለያ ፈተናን ከሰኔ 3 እስከ 10 ቀን…
አገልግሎቱ በተቀናጀ የመረጃ ሥርዓት ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ከጉምሩክ ኮሚሽን፣ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ከተባበሩት መንግሥታት የሕጻናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) ጋር በኢ አር ፒ ፕሮጀክት ትግበራ ላይ እየመከረ ነው፡፡
ፕሮጀክቱ ከዚህ ቀደም…
የሚኒስትሮች ም/ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 34ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
ምክር ቤቱ ውሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮች እንደሚከተለው ቀርበዋል፡-
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የ2017 በጀት አመት…
260 ቢሊየን ብር ያስመዘገቡ የሳዑዲ ባለሀብቶች በኢንቨስትመንት ዘርፍ ተሰማርተዋል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት የሳዑዲ ዓረቢያ ባለሃብቶች 260 ቢሊየን ብር ያስመዘገቡ 233 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ኢትዮጵያ ውስጥ ሥራ ላይ ማዋላቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በዚህም ለ75 ሺህ ኢትዮጵያውያን የሥራ ዕድል…
በሐውዜን ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰርገኞች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ሐውዜን ወረዳ ሞዚቴ ቀበሌ ትናንት ሰርገኞችን ጭኖ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት ሲልያፍ በ19 ሰዎች ላይ ደግሞ ጉዳት ደርሷል፡፡
አደጋው የደረሰው ሙሽራ፣ ሚዜዎች እንዲሁም…
ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ከዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ጋር ተወያይተዋል፡፡
የዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ የጤና ዘርፉ የሰው ሃይል ልማት፣ የጤና ፋይናንሲንግ እና መደበኛ የክትባት አገልግሎትን…
የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ባህር ዳርና ጎንደር ገቡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር ተስፋየ ይገዙ ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል።
መሪዎቹ ባሕር ዳር ሲደርሱ የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማውን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ እና…