Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢኮኖሚ ማሻሻያውን ስኬት ለማስቀጠል ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር እሰራለሁ – የዓለም ባንክ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ የተመዘገቡ ስኬቶችን ለማስቀጠል የሚያደርገውን ትብብር አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የባንኩ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አና ቤርዴ፡፡
የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከማኔጂንግ ዳይሬክተሯ እና ከባንኩ የምስራቅና ደቡብ…
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ብሔራዊ ጥቅሞቿን የሚያስጠብቁ አጀንዳዎች አቀረበች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ብሔራዊ ጥቅሞቿን የሚያስጠብቁ አጀንዳዎች አቅርባለች።
የሕብረቱ የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ሁለተኛ ቀን ውሎው በሰላምና ፀጥታ ላይ መክሯል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል…
የኢትዮጵያ ዲጂታላይዜሽን ትራንስፎርሜሽን ለአባል ሀገራት በተሞክሮነት የሚቀርብ ነው – የአፍሪካ ሕብረት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የዲጂታላይዜሽን ትራንስፎርሜሽን ለአባል ሀገራት በተሞክሮነት የሚቀርብ ነው አለ የአፍሪካ ሕብረት።
የሕብረቱ የግብርና፣ ገጠር እና ዘላቂ ልማት ኮሚሽነር ሞሲስ ቪላካቲ ከሕብረቱ የስራ አስፈፃሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ ጎን ለጎን መግለጫ…
ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከኬንያ የካቢኔ፣ የውጭና የዳያስፖራ ጉዳዮች ሚኒስትር ሙሳሊያ ሙዳቫዲ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡
ሁለቱ ሚኒስትሮች ከ48ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚዎች መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን…
ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከፈረንሳይ የአውሮፓና የውጭ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ኤሊዩኖር ካርዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ከ48ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚዎች መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን ባደረጉት ውይይት ላይ፥ ሚኒስትሩ…
የአፍሪካ-ጣሊያን ጉባዔ የአሕጉራዊና ዓለም አቀፋዊ የትብብር ማዕቀፎች ይበልጥ እንዲጠናከር የሚያደርግ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ-ጣሊያን ጉባዔ የአሕጉራዊና ዓለም አቀፋዊ የትብብር ማዕቀፎች ይበልጥ እንዲጠናከር የሚያደርግ ነው አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት።
የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴዔታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጡት መግለጫ፤ ከአፍሪካ…
ኢትዮጵያ ለሶማሊያ እና ሱዳን ዘላቂ ሰላም የጋራ ጥረቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ አቀረበች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሊያ የተገኘው ሰላምና መረጋጋት እንዳይቀለበስና ለሱዳን ዘላቂ ሰላም የጋራ ጥረቶች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)፡፡
ከ48ኛው የአፍሪካ ኅብረት መደበኛ የሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ…
ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን የምታቀርባቸው ተሞክሮዎች …
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን ልታቀርባቸው የምትችላቸው በርካታ ተሞክሮዎች አላት አለ።
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጡት መግለጫ፤ ከየካቲት 6 እስከ…
የአንድነት፣ የታማኝነት፣ የሀገር ባለቤትነት ዕሴት የሆነው የዓድዋ ድል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓድዋ ድል የአንድነት፣ የታማኝነት፣ የሀገር ባለቤትነት እና ኃላፊነት ዕሴት ነው አሉ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ዋና ዳይሬክተር ዮሴፍ ቤኮ (ዶ/ር)።
የዓድዋ ድል መታሰቢያ ምስረታ 2ኛ ዓመትን በማስመልከት "የዓድዋ ትሩፋት ለዛሬዋ ኢትዮጵያ እና…
የሐረሪ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በተገኙበት እያካሄደ ይገኛል፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ ለምክር ቤቱ ባቀረቡት የግማሽ በጀት አመት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ እንዳሉት፥ የህግ…