Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል ልማት እመርታዊ ጉዞ

የዓለም አቀፍ የውሃና የኃይል ገበያ ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታን ታሳቢ በማድረግም ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጸጋዎቿን በማልማት ከሀገር ውስጥ የኃይል ፍላጎት ባሻገር ቀጣናዊ ትስስርን እያሰፋች ነው፡፡ የኢትዮጵያ የውሃ፣ የፀሐይ፣ የነፋስና የጂኦተርማል ብዝኅ የኃይል ፀጋዎች ልማት የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት…

ችግኝ ብቻ ሳይሆን ተስፋን የምትተክል ከተማ

አንድ ከተማ የምትመዘነው ለነገ ትውልድ በምትተወው ዘላቂ ልማት፤ በምትጠብቀው ተፈጥሮ እና ዛሬ በምትተክለው ችግኝም ጭምር ነው። ‎ ‎አዲስ አበባም በዚህ የለውጥ ጉዞ ውስጥ በየዓመቱ ነዋሪዎቿን በነቂስ በማሳተፍ፣ የከተማዋን መሬት በአረንጓዴ ለመሸፈን ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ…

የህገ ወጡ ቡድን ህወሓት ሌብነት እስከ እርጅና

ኢትዮጵያ በሕገ ወጡ የህውሓት ቡድን የስልጣን ዘመናት ለሦስት አስርት ዓመታት በሙስና አሜከላ ስትወጋ፤ በሌብነት ማቅ ስትማቅቅ ቆይታለች፡፡ እኔ ብቻ ልብላ በሚል መርዝ የተተበተበው ህገወጡ ቡድን በስልጣን ላይ በዘለቀባቸው እነዚያ ዓመታት ሀገርና ሕዝብን ከቁብ ሳይቆጥር በስግብግብነት…

መደበኛ ያልሆነ ፍልሰት በዜጎችና በሀገር ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎መደበኛ ያልሆነ ፍልሰት በዜጎችና በሀገር ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላል አሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ኢትዮጵያና ማላዊ መደበኛ ያልሆነ ፍልሰትንና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በጋራ መከላከል…

በአማራ ክልል ለ2019 የትምህርት ዘመን አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በክልሉ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ ነው አለ። በክልሉ በ2019 የትምህርት ዘመን ከ7 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ተማሪዎችን መዝግቦ ለማስተማር መታቀዱን የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ…

በኦሮሚያ ክልል የሴቶችና ሕፃናትን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሴቶችና ሕፃናትን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በተከናኑ ሥራዎች አበረታች ውጤት ተገኝቷል አለ የክልሉ ሴቶችና ሕፃናት ጉዳይ ቢሮ። የቢሮው ሃላፊ ወ/ሮ መብራት ባጫ እንዳሉት ÷ መንግሥት የሴቶችና ሕፃናትን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ…

የኢትዮጵያ በጋራ የመልማት ስንቅ ፤ የባሕር በር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተፈጥሯዊ እና ጂኦ ፖለቲካዊ እውነታዎች የሀገራትን የወደፊት እጣ ፈንታ በመወሰን ረገድ ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ። ከ130 ሚሊየን በላይ ሕዝብ ያላት ኢትዮጵያ ቀጥተኛ የባሕር በር ማጣቷ ለኢኮኖሚያዊ ዕድገቷና ለቀጣናዊ ደህንነቷ ትልቅ ፈተና ነው።…

የምክክር ጉባዔው ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ አጀንዳዎቻቸው ላይ በጋራ የሚመክሩበትን ዕድል ፈጥሯል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ አጀንዳዎቻቸው ላይ በጋራ የሚመክሩበትን ዕድል ፈጥሯል አሉ ተመካካሪዎች፡፡ በኢትዮጵያን ለዘመናት ሲፈትኗት የቆዩ ታሪካዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልዩነቶችና አለመግባባቶችን በጠረጴዛ ዙሪያ…

በክልሉ የሚከበሩ ክብረ በዓላት የሕዝቦችን አብሮነት በማጠናከር የቱሪስት መዳረሻ እንዲሆኑ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚከበሩ የብሔረሰቦች ዘመን መለወጫ እና ሌሎች ክብረ በዓላት የሕዝቦችን አብሮነትና አንድነት በማጠናከር የገቢ ምንጭ እንዲሆኑ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ሳሙኤል…

አረንጓዴ ዐሻራ ዘላቂ ልማትን የሚያጠናክር ሀገራዊ ርምጃ መሆኑን በተግባር እያሳየ ነው -ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ከመትከል ባለፈ የተፈጥሮ ሀብታችንን የመጠበቅ፣ የማልማትና የዘላቂ ልማታችንን መሠረት የማጠናከር ስትራቴጂያዊ ሀገራዊ ርምጃ መሆኑን በተግባር እያሳየ ይገኛል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል…