Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የቀየስነው የኢኮኖሚ አካሄድ ጠንካራ ባለሁለት አሃዝ የእድገት ሂደትን አስመዝግቧል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀየስነው አዲሱ የኢኮኖሚ አካሄድ በአጭር ጊዜ ትግበራ ጠንካራ ባለሁለት አሃዝ የእድገት ሂደትን አስመዝግቧል አሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባወጡት መረጃ፤ ዛሬ ጠዋት የስራ ዘመኑን…
ድርጅቱ የከተማ አውቶቡሶችን የክፍያ ስርዓት በዲጂታል ሊያደርግ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የክፍያ ስርዓቱን ሙሉ በሙሉ በዲጂታል ሊያደርግ ነው አሉ የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አካሉ አሰፋ።
ዋና ስራ አስፈጻሚዋ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ የከተማ አውቶቡስ የስምሪት እና ቁጥጥር…
ኢትዮጵያና ብሪታኒያ የልማት ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ብሪታኒያ የኢንቨስትመንትና የልማት ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል፡፡
የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) እና ዓለም ባንክ የጸደይ ወቅት ስብሰባ ጎን…
በግራንድ ፕሪ ውድድር የተሳተፉ ስመ ጥር አትሌቶች በአዲስ አበባ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በግራንድ ፕሪ ውድድር የተሳተፉ ስመ ጥር ዓለም አቀፍ አትሌቶች በአዲስ አበባ የተከናወኑ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝቱ አትሌቶቹ የአዲስ ስፖርት ፓርክ፣ የዓድዋ ድል መታሰቢያ እና የወንዝ ዳርቻ ልማትን…
ሀሮ ደንዲ እና አካባቢው ኢትዮጵያን ያቆሙ ጀግኖች መፍለቂያ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀሮ ደንዲ እና አካባቢው ኢትዮጵያን ያቆሙ ጀግኖች መፍለቂያ እና ታሪካዊ አካባቢ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
በኦሮሚያ ክልል የገበታ ለትውልድ መርሐ ግብር አካል የሆነው የሀሮ ደንዲ ሎጅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)…
ኢትዮጵያ የምትሰራው በአባቶቻችን ደም ብቻ ሳይሆን በእኛም ላብ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የምትሰራው በአባቶቻችን ደም ብቻ ሳይሆን በእኛም ላብ እንደሆነ አምነን እየሰራን ነው አሉ፡፡
በኦሮሚያ ክልል የገበታ ለትውልድ መርሐ ግብር አካል የሆነው የሀሮ ደንዲ ሎጅ ጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀሮ ደንዲ ሎጅ ዘመናዊ ሥነ ሕንጻ ከተፈጥሮ ጋር የተዋሃደበት የኢትዮጵያ አዲስ ገጽታ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሀሮ ደንዲ ሎጅ ዘመናዊ ሥነ ሕንጻ ከተፈጥሮ የልብ ትርታ ጋር የተዋሃደበት የኢትዮጵያ አዲስ ገጽታ ነው አሉ፡፡
በኦሮሚያ ክልል የገበታ ለትውልድ መርሐ ግብር አካል የሆነው የሀሮ ደንዲ ሎጅ ጠቅላይ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የገበታ ለትውልድ መርሐ ግብር አካል የሆነውን የሀሮ ደንዲ ሎጅ መረቁ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኦሮሚያ ክልል የገበታ ለትውልድ መርሐ ግብር አካል የሆነውን የሀሮ ደንዲ ሎጅን በዛሬው ዕለት መርቀዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትርሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ይህ ስፍራ…
አይ ኤም ኤፍ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ለመቀጠል…
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ለኢትዮጵያ የማደርገውን ሁለንተናዊ ድጋፍ አጠናክሬ እቀጥላለሁ አለ፡፡
በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራ ልዑካን ቡድን ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ዋና ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ጋር…
ትኩረት ከተሰጣቸው ምርቶች አንዱ የሆነው የበቆሎ መስኖ ሥራ ከፍ ባለ ስኬት ላይ ይገኛል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ ሀገር ትኩረት ሰጥተን እየሰራንባቸው ከሚገኙት ምርቶች አንዱ የሆነው የበቆሎ መስኖ ሥራችን ከፍ ባለ ስኬት ላይ ይገኛል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ÷…