Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል አገልግሎት አሰጣጥን ለማዘመን እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታልን አገልግሎት አሰጣጥ ለማዘመን እየተሰራ ነው አሉ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር)፡፡ አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) እና የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በቢሸፍቱ የመከላከያ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአዲሱ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ሲዲ ኡልድ ታህ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ከአዲሱ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ሲዲ ኡልድ ታህ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአይኤምኤፍ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም ዓቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዋና ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂኦርጂየቫ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ በጆሃንስበርግ እየተካሄደ ከሚገኘው የቡድን 20 የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን ነው የተደረገው፡፡…

ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ ልማት የበኩሏን ሚና ለመወጣት ቁርጠኛ ናት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በመደመር ጽንሰ ሃሳብ በመመራት ለዓለም አቀፍ ልማት የበኩሏን ሚና ለመወጣት ቁርጠኛ ናት አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በጆሃንስበርግ እየተካሄደ በሚገኘው የቡድን 20 የመሪዎች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዶ/ር) በጆሃንስበርግ የቡድን 20 የመሪዎች ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጆሃንስበርግ እየተካሄደ በሚገኘው የቡድን 20 የመሪዎች ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው። የቡድን 20 አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባዔ ዛሬ በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። ጉባዔው…

ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት የሁሉም ዜጎች ተሳትፎ ወሳኝ ነው – መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ውጤታማ ሀገራዊ ምክክር ለማካሄድ የሁሉም ዜጎች ተሳትፎ ወሳኝ ነው አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡ በኦሮሚያ ክልል የሴቶች፣ ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች አደረጃጀቶች የተሳተፉበት የምክክር መድረክ በአዳማ እየተካሄደ ነው። የኮሚሽኑ ዋና…

የባቡር ትራንስፖርት ለቱሪዝም ዘርፍ ከፍተኛ አቅም ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባቡር ትራንስፖርት እንቅስቃሴ ለቱሪዝም ዘርፉ ከፍተኛ አቅም ይሰጣል አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ እንደገና አበበ (ዶ/ር)። የቱሪዝም ሚኒስቴር ከኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አ.ማ ጋር በመተባበር ከሚዲያ ተቋማት ባለሙያዎችና ከማሕበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ…

የሕዝባችንን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ በርካታ ውጤታማ ስራዎች እየተከናወኑ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሕዝባችንን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ በርካታ ውጤታማ ስራዎች እየተከናወኑ ነው አሉ፡፡ በዛሬው ዕለት በዘጠኝ ወራት ውስጥ በፍጥነትና በጥራት በ24 ህንፃዎች የተገነቡ 1 ሺህ 287 ዘመናዊ…

ኮርፖሬሽኑ ለሚያስገነባው የቢሾፍቱ ባቡር አካዳሚ መሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለሚያስገነባው የቢሾፍቱ ባቡር አካዳሚ መሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። በመርሐ ግብሩ ላይ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እና የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ህሊና…

የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን እጩ መኮንኖች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ፖሊስ ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ በራስ አቅም ያሰለጠናቸውን እጩ መኮንኖች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚሁ ወቅት÷ በስልጠና ያገኛችሁትን ተጨማሪ አቅም…