Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በሀገራችን ፈጣን የኢኮኖሚ እድገትን ማስቀጠል ችለናል – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ችግሮች በሚታዩበት ዐውድ በሀገራችን ፈጣን የኢኮኖሚ እድገትን ማስቀጠል ችለናል አሉ በምክልት ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ።…
የኮይሻ ፕሮጀክቶች መንግስት ለሀገራዊ ፀጋዎች የሰጠውን ትኩረት ያሳያሉ – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮይሻ ፕሮጀክቶች የለውጡ መንግስት ሀገራዊ ፀጋዎችን ለማልማት ያለውን ቁርጠኝነት ያሳያሉ አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ‘የሚኒስትሮች ምክር ቤት ምልከታ በኮይሻ’ በሚል ርዕስ…
ካምፕ እንጂ ፕሮጀክት ያልነበረው የኮይሻ ግድብ አሁን በ128 ሜትር ከፍታ ላይ ይገኛል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ካምፕ እንጂ ፕሮጀክት ያልነበረው የኮይሻ ግድብ አሁን በ128 ሜትር ከፍታ ላይ ይገኛል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ‘የሚኒስትሮች ምክር ቤት ምልከታ በኮይሻ’ በሚል ርዕስ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ…
ባለፉት 3 ዓመታት የጎርፍ አደጋ በመከላከል ውጤታማ ስራ ተከናውኗል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ባለፉት ሦስት ዓመታት በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚከሰተውን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል የሚያስችል ውጤታማ ስራ ተከናውኗል አለ።
በኦሞ ጊቤ እና በስምጥ ሸለቆ ተፋሰሶች አካባቢ የሚከሰተውን የጎርፍ አደጋ በዘላቂነት…
የባህር በርን ጨምሮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ስብራቶችን ለመጠገን ከባለድርሻዎች ጋር በትጋት ይሰራል – ብልፅግና ፓርቲ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የባህር በርን ጨምሮ ቀሪ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ስብራቶችን ለመጠገን ከባለድርሻ አካላት ጋር በትጋት ይሰራል አለ።
የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ እንዳሉት፤ የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ…
ኢትዮጵያና ሞዛምቢክ ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ በወታደራዊ መስኮች ያላቸውን የቆየ ትብብር ለማጠናከር ተስማምተዋል።
የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) ከሞዛምቢክ አቻቸው ሜጄር ጄኔራል ክሪስቶቫ አርቱር ቹሜን ጋር በጽ/ቤታቸው ተወያይተዋል።
በውይይቱ ወቅት…
የጣና ፎረም የባህር ዳር መድረክ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በባህርዳር ከተማ የተካሄደው 11ኛው የጣና ፎረም በስኬት ተጠናቅቋል አለ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ፡፡
የዋና ጠቅላይ መምሪያው አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) የመድረኩ ተሳተፊ እንግዶች በከተማዋ የሰመረ ቆይታ…
ልዩ የብሔራዊ መታወቂያ ምዝገባ ንቅናቄ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ለሦስት ቀናት የሚቆይ ልዩ የምዝገባ ንቅናቄ በዛሬው ዕለት ጀምሯል፡፡
በተቋሙ የምዝገባ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ሄኖክ ጥላሁን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፥ ዛሬ የተጀመረው ልዩ ምዝገባ ተመዝጋቢዎችን በከፍተኛ…
ቱሪዝም ሚኒስቴር “ጉዞ ወደ ሀገር ቤት” የተሰኘ መርሐ ግብር ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቱሪዝም ሚኒስቴር በጉዲፈቻ ተወስደው በውጭ ለሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን "ጉዞ ወደ ሀገር ቤት" የተሰኘ መርሐ ግብር ይፋ አድርጓል።
መርሐ ግብሩ በጉዲፈቻ ተወስደው በባህር ማዶ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሀገራቸውንና ቅርሶችን እንዲጎበኙ…
የእያንዳንዱ ዜጋ ኃላፊነት የሆነው ብሔራዊ ጥቅምን የማስከበር ጉዳይ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር ሀገራዊ አንድነትና ሰላምን ማጽናት ያስፈልጋል አሉ ምሁራን።
ብሔራዊ ጥቅምን ለማስከበር ሀገራዊ አንድነትን ማጠናከር እንዲሁም የኢኮኖሚ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ መሆኑን የዓለም አቀፍ…