Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ታላቋን ኢትዮጵያ ማለም ብቻ ሳይሆን በተግባር እንገነባታለን – ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቋን ኢትዮጵያ ማለም ብቻ ሳይሆን በተግባር እንገነባታለን አሉ ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ‎ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የከተማችንን እድሳት ለማፋጠን እና የዜጎቻችንን ክብር ለመመለስ…

የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ እስከ ሚያዚያ 14 አራዝሟል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ማራዘሙን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል።…

ዘመናዊ የምርምር ማዕከሉ በኢትዮጵያ በአጭር ጊዜ ውስጥ እናያለን ብለን የማናስባቸውን በርካታ አቅሞች ይዟል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘመናዊ የምርምር ማዕከሉ በኢትዮጵያ በአጭር ጊዜ ውስጥ እናያለን ብለን የማናስባቸውን በርካታ አቅሞች ይዟል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በዛሬው ዕለት በአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት…

ባለስልጣኑ ሕብረተሰቡ ደረጃቸውን ያልጠበቁ ምርቶች እንዳይጠቀም አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ሕብረተሰቡ ደረጃቸውን ባልጠበቁ፣ ጥራት እና ደህንነታቸው ያልተረጋገጡ ምርቶችን እንዳይጠቀም አሳስቧል። ባለስልጣኑ ጥራቱና ደህንነቱ የተረጋገጠ የምግብ ምርት ለሕብረተሰቡ እንዲደርስ ለማስቻል በምግብ ምርቶች…

ግብርና ሚኒስቴር ሀገር አቀፍ የሰብል ልማት ንቅናቄ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስቴር የ2018/19 የሰብል ምርት ልማት ሀገር አቀፍ ንቅናቄ አስጀምሯል። ሀገራዊ የሰብል ልማት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መድረኩ የክልሎች ግብርና ቢሮ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በአዳማ ከተማ ተካሂዷል። የግብርና…

በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ ለራሷ የሚያስፈልጋትን መድኃኒት ማምረት አለባት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ ለራሷ የሚያስፈልጋትን መድኃኒት ማምረት አለባት የሚል እምነት በመያዝ እየሰራን ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የሳይንስ ሥነ ምሕዳር ውስጥ አዲስ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዘመናዊ የምርምር ማዕከልን ስራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት በአርማወር ሐንሰን የምርምር ተቋም ቅጥር ግቢ ውስጥ የተገነባውን ዘመናዊ የምርምር ማዕከል መርቀው ስራ አስጀምረዋል። ‎ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷…

የአፈር ማዳበሪያን በወቅቱ ለአርሶ አደሮች ለማሰራጨት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ የአፈር ማዳበሪያን በወቅቱ ለአርሶ አደሮች ለማሰራጨት በቁርጠኝነት እየተሰራ ነው አሉ፡፡ የግብርና ሚኒስቴር የ2018/19 በጀት ዓመት ሀገራዊ የሰብል ልማት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መድረክ የክልሎች ግብርና…

የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተመዝጋቢዎች ቁጥር 40 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተመዝጋቢዎች ቁጥር ከ40 ነጥብ 37 ሚሊየን በላይ ደርሷል አለ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም፡፡ የፕሮግራሙ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ሳሚናስ ሰይፉ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ዲጂታል ኢትዮጵያን…

ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ ይፋዊ የምርጫ ቅስቀሳ ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ ይፋዊ የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ ሰማዕታት ሐውልት አካሂዷል። የፓርቲው ሊቀመንበር አብርሃም ጌጡ በዚህ ወቅት ፥ ፓርቲው በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሚያደርገው ተሳትፎ በይፋ…