Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም የኤሌክትሪክ መኪናዎችን ለባለእድለኞች አስረከበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የተመሰረተበትን 130ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ባዘጋጀው ‘ሜጋ ፕሮሞ’ እድለኛ ለሆኑ አራት ግለሰቦች የኤሌክትሪክ መኪናዎችን አስረክቧል፡፡ ተቋሙ 130ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ከመስከረም 12 ቀን…

ለጫናዎች የማይበገር ኢኮኖሚ ለመገንባት ግብርናው ሚናውን እየተወጣ ነው – አቶ አዲሱ አረጋ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለጫናዎች የማይበገር ኢኮኖሚ ለመገንባት በሚደረገው ጥረት የግብርናው ዘርፍ ሚናውን እየተወጣ ነው አሉ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ። በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን አድአ ወረዳ የሰብል ልማት ወቅታዊ ቁመና እና እንክብካቤ እንዲሁም ሀገራዊ…

አቶ አህመድ ሺዴ ከቻይና አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ከቻይና የገንዘብ ሚኒስትር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የዕዳ ሽግሽግን በተመለከተ፣ በኢትዮጵያ ያሉ ፕሮጀክቶችን ግንባታ ማፋጠን በሚቻልባቸው እንዲሁም የቻይና መንግስት የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያን ጨምሮ…

የአማራ ክልል ለ1 ሺህ 224 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የክልሉ መስተዳድር ም/ቤት በወሰነው መሰረት ለ1 ሺህ 224 ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል፡፡ የቢሮው ም/ሃላፊ አያሌው አባተ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ መስተዳድር ም/ቤቱ ባካሄደው 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባዔ…

ፕሬዚዳንት ታዬ ከቻይና ብሔራዊ ኮንግረስ ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ኃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በቻይና ብሔራዊ ኮንግረስ ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ኃላፊ ዉ ዊሁዓ የተመራው ልዑክ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ሁለቱ ወገኖች በሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ግንኙነትን ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ…

በሴፍቲኔት የሚደገፉ አርሶ አደሮች ወደ ስንዴ አምራችነት በመግባታቸው ከተረጂነት ተላቅቀዋል – የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሴፍቲኔት መርሐ ግብር ይደገፉ የነበሩ አርሶ አደሮች ወደ ስንዴ አምራችነት በመግባታቸው ከተረጂነት ተላቅቀዋል አሉ የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ጌቱ ገመቹ፡፡ በክልሉ ምስራቅ ሸዋ ዞን አድአ ወረዳ የሰብል ልማት ወቅታዊ ቁመና እና…

በአፋር ክልል የተለያዩ ከተሞች ለሀገራዊ ለውጡ ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በአፋር ክልል የተለያዩ ከተሞች በለውጡ ለተገኘው ድልና ስኬት እውቅና የሚሰጥ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ በየአካባቢዎቹ የሚገኙ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሃላፊዎች እንዲሁም…

የትግራይ ክልል ባለድርሻዎች አጀንዳቸውን ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል ባለድርሻ አካላት አጀንዳቸውን ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረክበዋል፡፡ መጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ.ም የተጀመረው የትግራይ ክልል ባለድርሻ አካላት አጀንዳ የማሰባሰብ ሒደት በዛሬው ዕለት ተጠናቅቋል፡፡ የትግራይ ክልል…

ምክር ቤቱ በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች መልሶ ማቋቋሚያ የሚውል የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን ያስረከቡት የምክር ቤቱ ምክትል አፈ ጉባኤ ሎሚ በዶ እና የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ዴኤታ…

የሀረሪ ክልል ካቢኔ የቀረበለትን የበጀት ክለሳ አፀደቀ

 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የ2018 የበጀት ዓመት የስምንት ወራት እቅድ አፈጻጸም መነሻ በማድረግ የቀረበለትን የበጀት ክለሳ አፅድቋል። ካቢኔው በክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ…