Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በሐረር በለውጡ መንግሥት ለመጣው ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረር ከተማ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት በማስመልከት ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡ ''ከመጋቢት እስከ መጋቢት'' በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ በሚገኘው የድጋፍ ሰልፍ ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና የተለያዩ…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የለውጡን መንግሥት የሚደግፍ ሰልፍ በተለያዩ ከተሞች እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ቦንጋ እና ቴፒ ከተሞች ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ የለውጡን ትሩፋቶች የሚዘክር ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። የድጋፍ ሰልፉ በለውጡ መንግሥት የተገኙ የመጋቢት 24…

ኢትዮጵያን መውደድ የሚገለጠው የተሻለች ሀገር እንድትሆን በመስራት ነው – ደስታ ሄሊሶ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን መውደድ የሚገለጠው የተሻለች ሀገር እንድትሆን በመስራት ነው አሉ የሥነ መለኮት አጥኚና መምህር ደስታ ሄሊሶ (ዶ/ር)። ዜጎች ከድህነት እንዲወጡ፣ ስደተኝነት እንዲቆም፣ ሞራላዊ ልዕልና በኢትዮጵያ እንዲሰፍን እንዲሁም የበለጸገች ሀገር…

በአፋር ክልል ሀዩ ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለመጣው ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ 

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በአፋር ክልል ኤሊዳአር ወረዳ ሀዩ ከተማ በለውጡ ለተገኘው ድልና ስኬት እውቅና የሚሰጥ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተገኙ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች…

የመንግሥትን የልማት ስትራቴጂ በመከተል የግል ሴክተሩም በከፍተኛተነሳሽነት እየሰራ ይገኛል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥትን የልማት ስትራቴጂ በመከተል የግል ሴክተሩም በከፍተኛ ፍጥነትና ተነሳሽነት አብሮን እየሰራ ይገኛል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ውብና ማራኪ…

በጅግጅጋ ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለመጣው ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ 

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በሶማሊ ክልል ጅግጅጋ ከተማ በለውጡ ለተገኘው ድልና ስኬት እውቅና የሚሰጥ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተገኙ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ባስተላለፉት…

ኮንፈረንስ ቱሪዝም የሀገር ገጽታን ለማስተዋወቅ ከፍ ያለ ፋይዳ አለው – አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ ከፍተኛ እድገት የታየበት ኮንፈረንስ ቱሪዝም የሀገር ገጽታን ለማስተዋወቅ ከፍ ያለ ፋይዳ አለው አሉ። የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አንዱ ምሰሶ…

የአዲስ ስፖርት ፓርክ የኢትዮጵያን ሁሉን አቀፍ ልማት የሚያሳይ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ ስፖርት ፓርክ የኢትዮጵያን ሁሉን አቀፍ ልማት የሚያሳይ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ የኢኮኖሚ ልማት ያለ ሰብአዊ ልማት ምልዑ ሊሆን…

ኢትዮጵያን የማጽናት ጉዳይ ታስቦበት እየተከወነ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ችግሮችን ሁሉ ወደ ዕድል በመቀየር ኢትዮጵያን የማጽናት ጉዳይ ታስቦበት እየተከወነ ነው አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአዲስ ስፖርት ፓርክ መርቀው በከፈቱበት ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት÷ ካዛንችስ አካባቢ…

ነገ የሚሰራው በልጆቻችን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ነገ የሚሰራው በልጆቻችን ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ካዛንቺስ አካባቢ አዲስ ስፖርት ፓርክን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት ባደረጉበት ወቅት ባስተላለፉት…