Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የባህር ዳርን ዘርፈ ብዙ የልማት ተግባራት ለማጠናከር በጋራ መትጋት ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባህር ዳር ከተማ የተከናወኑ ዘርፈ ብዙ የልማት ተግባራትን አጠናክሮ በማስቀጠል የህዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በጋራ መትጋት ይገባል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በከተማዋ እየተከናወኑ…
አረንጓዴ አሻራ እና የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለትውልድ የሚሻገሩ ወረቶች ናቸው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አረንጓዴ አሻራ እና የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለትውልድ የሚሻገሩ ወረቶች ናቸው አሉ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) እና የፍትህ ሚኒስትር ሀና አርዓያ ሥላሴ፡፡
የመከላከያ፣ የፍትህና የሰላም ሚኒስቴር እንዲሁም የተጠሪ ተቋማት…
በሚቀጥሉት ቀናት የተለያዩ አካባቢዎች ከመካከለኛ እስከ ከባድ መጠን ያለው እርጥበት ይኖራቸዋል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት በሚቀጥሉት አስር ቀናት በደቡብ ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በሰሜን ምዕራብ እና በመካከለኛው የኢትዮጵያ አካባቢዎች ከመካከለኛ እስከ ከባድ መጠን ያለው እርጥበት ይኖራቸዋል አለ።
ኢንስቲትዩቱ ለፋና ዲጂታል በላከው…
ሚኒስቴሩ ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አስጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሰበታ ሃዋስ ወረዳ አስጀምሯል፡፡
የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ በጎነት የኢትዮጵያውያን ባህል በመሆኑ ወደቀደመ…
የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከካርበን ሽያጭ የሚገኘውን ገቢ ያሳድጋል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በየአመቱ የምታካሂደው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተጨማሪ ገቢ የሚያስገኝ ነው አለ የኢትዮጵያ የደን ልማት።
በተቋሙ የካርበን ልቀት ቅነሳ ፕሮግራም ብሄራዊ አስተባባሪ ይተብቱ ሞገስ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንደተናገሩት፥ የአረንጓዴ…
ኢኮኖሚያዊ ሪፎርሙን ዘላቂ እና አካታች ለማድረግ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ሊያድግ ይገባል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢኮኖሚያዊ ሪፎርሙን ዘላቂ እና አካታች ለማድረግ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ሊያድግ ይገባል አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ፡፡
ሚኒስትሩ ይህን ያሉት የመንግሥትና የግሉን ዘርፍ ትብብር ለማጠናከር፣ የፖሊሲ አቅጣጫ ላይ ግንዛቤን ለማሳደግና…
በአለልኝ አዘነ ግድያ ጥፋተኛ የተባሉ ግለሰቦች በጽኑ እስራት ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀድሞው የባህር ዳር ከተማ እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋች አለልኝ አዘነ ግድያ ጥፋተኛ የተባሉ ሁለት ግለሰቦች በ16 እና 15 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ፍርድ ቤት ወሰነ፡፡
የጋሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ተከሳሽ የአለልኝ አዘነ…
በአፋር ክልል ከ124 ሺህ ሔክታር በላይ መሬት በግብርና ለምቷል – አቶ አወል አርባ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ከ124 ሺህ ሔክታር በላይ መሬት በግብርና ለምቷል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፡፡
አቶ አወል በክልሉ ም/ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ ባቀረቡት ሪፖርት እንዳሉት ÷ በክልሉ በግብርና ዘርፍ…
የሆርቲካልቸር ዘርፍን ምርታማነት የሚያሳድግ ስትራቴጂ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሆርቲካልቸር ዘርፍን ምርታማነትን ይበልጥ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)።
ብሄራዊ የሆርቲካልቸር ስትራቴጂ እና የእንሰት ልማት ፍላግሺፕ ፕሮግራም ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል።
ግርማ…
የአፋር ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤውን በዛሬው ዕለት ማካሄድ ጀምሯል።
በጉባኤው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ የ2017 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርትን ለምክር ቤቱ አባላት እያቀረቡ ይገኛሉ።…