Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ለጋምቤላ ከተማ ኮሪደር ልማት ኢትዮጵያዊያን ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ከተማ የኮሪደር ልማት የገቢ ማሰባሰቢያ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ በተገኙበት እየተካሄደ ነው።
የጋምቤላ ከተማ የኮሪደር ልማት የመጀመሪያው ምዕራፍ እየተከናወነ ሲሆን÷ በልማቱ ሕዝቡን ተሳታፊ ለማድረግ…
የአማራ ክልል የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል አጀንዳ የማሠባሠብ ሥራውን እያከናወነ ነው።
የወረዳ ማኅበረሰብ ተወካዮች የአጀንዳ ማሠባሠብና ለአጠቃላይ የምክክር ጉባዔው ወኪሎችን የመምረጥ ሥራ ሚያዝያ 1 ቀን 2017 ዓ.ም መጠናቀቁ ይታወሳል።…
የግብርና መሠረታዊ ምርት 45 በመቶ ከእንስሳት ሀብት ዘርፍ እየመነጨ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በእንስሳት ሀብት በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት ሀገራት ውስጥ እንደምትገኝ እና ዘርፉም ከአጠቃላይ ግብርና መስክ 45 በመቶ እያበረከተ መሆኑን የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
የሕዝብ ቁጥር መጨመር፣ የከተሞች መስፋፋት፣ የወተትና ወተት…
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ለአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች ፕሬዚዳንት እና ም/ፕሬዚዳንት አቀባበል አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንት የእንኳን ደህና መጣቹህ አቀባበል አደረጉ፡፡
ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ የሴራሊዮን ቀዳማዊት እመቤት ፋቲማ ማዳ…
ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ ቱሪዝምን ለማሳደግ የሚያግዛትን ስምምነት ፈረመች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፍን ለማሳደግ የሚያስችላትን ስምምነት በአፍሪካ ጉዞና ቱሪዝምን ለማስፋፋት ከሚሠራው አፍሪካ ትራቭል ኮኔክት ጋር ስምምነት ፈርማለች፡፡
ስምምነቱን የፈረመው በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በማኅበራዊ ትሥሥር ገፁ ባወጣው መረጃ፤…
ኢትዮጵያ በደኅንነትና በወታደራዊ ቴክኖሎጂ ያሳየችው እመርታ ለአፍሪካውያን ተምሳሌት ነው- የናይጄሪያ ልዑክ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በናይጄሪያ የመከላከያ መረጃ ዋና ኃላፊ ፓርከር አንዳያዳይ የተመራ ወታደራዊ ልዑክ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትን ጎብኝቷል፡፡
ልዑኩ በተጨማሪም በቅርቡ የተመረቀውን የስካይ ዊን ኤሮናቲክስ ኢንዱስትሪን ተመልክቷል፡፡
በዚሁ ወቅትም…
የኮሪደር ልማቱ ሠርቶ የመኖር ባህልን እያጠናከረ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሪደር ልማት ሥራው የሥራ ዕድል ከመፍጠር ባለፈ ሠርቶ የመኖር ባህልን እያጠናከረ መሆኑን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡
ርዕሰ መሥተዳድሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት፤ “ሠርቶ ጥሮ ግሮ ለሚኖር” ያላቸውን…
በኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር መስመር የሚያጋጥም ችግር የብልጽግና ጉዞን ያስተጓጉላል- ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር መስመር ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮች ሀገራችን የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ ያስተጓጉላሉ ሲሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ተናገሩ።
ሚኒስትሩን ጨምሮ የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ታከለ ኡማ…
በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው ባንክ ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰመር ካምፕ እና በክኅሎት ኢትዮጵያ መርሐ-ግብር የተሠሩ የፈጠራ ውጤቶች የክኅሎት ባንክ ተከፍቷል።
ባንኩን የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል መርቀው መክፈታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
በክኅሎት ባንኩ የሚገኙት የፈጠራ ውጤቶች ባለፈው…
አብዲከሪም ሼኽ ሙሴ (ቀልቢ ደጋህ) የኦብነግ ተጠባባቂ ሊቀመንበር ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦብነግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አብዲከሪም ሼኽ ሙሴን (ቀልቢ ደጋህ) የግንባሩ ተጠባባቂ ሊቀመንበር አድርጎ ሰየመ፡፡
የኦጋዴን ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) እያካሄደው ባለው 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ከኃላፊነታቸው በተነሱት አብዲራህማን ማሃዲ ምትክ የግንባሩ…