Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያና ፓኪስታን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፓኪስታን-ኢትዮጵያ የፓርላማ ወዳጅነት ቡድን አባላት በኢስላም አባድ የኢትዮጵያ ኤምባሲን ጎብኝተዋል።
የቡድኑ አባላት በዚህ ወቅት በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።
አምባሳደር…
የኮሙኒኬሽን ሥራን ዓላማ ተኮር ማድረግ እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወቅቱ በሚጠይቀው ልክ የኮሙኒኬሽን ሥራችንን ዓላማ ተኮር ማድረግ አለብን ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶር) አስገነዘቡ፡፡
“ዓላማ ተኮር ተግባቦት ለኢትዮጵያ መንሠራራት” በሚል መሪ ሐሳብ ለክልል እና ከተማ…
በተመረጡ 222 ወረዳዎች የወባ ሥርጭትን ለመቀነስ በትኩረት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ10 ክልሎች በተመረጡ 222 ወረዳዎች ላይ የወባ ሥርጭትን መቀነስ የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በሚኒስቴሩ የወባ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር መሪ ሥራ አስፈጻሚ ጉዲሳ አሰፋ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…
ኢትዮጵያ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ የብየዳ ጉባዔን ታስተናግዳለች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሚያዝያ 6 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ቀናት ሦስተኛው የአፍሪካ ብየዳ ጉባዔና ዓለም አቀፍ ኮንፈረስ በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡
በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢኒስቲትዩት የዓለም አቀፍ ቴክኖሎጂ ማምረትና ብየዳ ልኅቀት ማዕከል ዋና ሥራ አስፈጻሚ…
ተማሪዎች የሀገሪቱን የነገ ዕጣ ፋንታ የሚያሳምር እውቀት መቅሰም አለባቸው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተማሪዎች ትምህርታቸውን ጠንክረው በመማር የሀገሪቱን የነገ ዕጣ ፋንታ የሚያሳምር ብሩህ አዕምሮ መያዝ አለባቸው ሲሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አሳሰቡ፡፡
ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በኣሪ ዞን ጂንካ ከተማ በትምህርት ዘርፉ እየተከናወኑ…
የአውሮፓ ሕብረት ከኢትዮጵያ ጋር ላለው ግንኙነት የተለየ ትኩረት እንደሚሰጥ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሕብረት ከኢትዮጵያ ጋር ላለው ግንኙነት የተለየ ትኩረት እንደሚሰጥ የሕብረቱ ውጭ ግንኙነት አገልግሎት የኢኮኖሚ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ምክትል ዋና ጸሐፊ ሳይመን ሞርዱ አረጋገጡ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)…
አቶ ጌታቸው ረዳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አቶ ጌታቸው ረዳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሚያዝያ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ አቶ ጌታቸው ረዳን የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትራቸው አድርገው…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የቃሊቲ ሞዴል መናኸሪያ የግንባታ ሂደትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒሰትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ግንባታው እየተጠናቀቀ የሚገኘውን የቃሊቲ ዘመናዊ ሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት ሞዴል መናኸሪያን ጎብኝተዋል፡፡
መናኸሪያው በሰዓት 120…
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር በይፋ ሥራ ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ በይፋ ሥራቸውን ጀምረዋል፡፡
የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ ስብሰባ በዛሬው ዕለት የተካሄደ ሲሆን÷ ሌ/ጀነራል ታደሰ በቀጣይ ወራት በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ አቅጣጫ…
የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) የሆሚቾ ኦሙኔሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሆሚቾ ኦሙኔሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝታቸውም በመከላከያ ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ የተጀመሩ የሪፎርም ስራዎችንና የተለያዩ የመሰረተ ልማት…