Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በሌማት ትሩፋት 326 ሺህ ቶን ማር ተመረተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር 326 ሺህ ቶን ማር ተመርቷል አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡ የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ የሌማት ትሩፋት ለማር ምርት መሻሻል…

በኦሮሚያ ክልል ሙያዊ ግዴታቸውን ባልተወጡ 394 ዳኞች ላይ ርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዳኝነት ሥርዓት በጎደላቸው 394 ዳኛዎች ላይ ርምጃ ተወስዷል አለ የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፡፡ የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት ገዛሊ አባሲመል በ6ኛው ጨፌ ኦሮሚያ 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ እንዳሉት ÷ በ2017 በጀት ዓመት…

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ ሀገራት በተካሄዱ ውድድሮች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትናንት ምሽት በስፔን ማድሪድ እና በቤልጂዬም ሂዩስደን በተካሄዱ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸንፈዋል፡፡ በቤልጂዬም ሂዩስደን በተካሄደው የሴቶች 800 ሜትር ውድድር አትሌት ንግስት ጌታቸው 1 ደቂቃ 57 ሰከንድ 01 ማይክሮ…

ጤናማና አካሉ የዳበረ አመራር ለምናልመው ብልጽግና ወሳኝ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጤናው የተጠበቀና አካሉ የዳበረ አመራር ለምናልመው ብልጽግና ወሳኝ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ትናንት የተጀመረው የከተማ አስተዳደሩ የ2017 ዓ.ም እቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2018 ዓ.ም እቅድ ውይይት…

ወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተሳታፊ ወጣቶች አብሮነትን በሚያጠናክሩ ተግባራት ላይ ያተኩራሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል ቆይታ የሚያደርጉ ወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች አብሮነትን በሚያጠናክሩ ተግባራት ላይ ያተኩራሉ አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ። ’’በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ’’ 4ኛ ዙር የ2017 ዓ.ም የወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ…

 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ2018 በጀት 53 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት የቀረበውን 53 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ የክልሉን የ2018 በጀት አጸደቀ። በጀቱ ከመደበኛ የመሥሪያ ቤቶችና ማዘጋጃ ቤቶች የውስጥ ገቢ እንዲሁም ከፌዴራል ድጎማና እርዳታ የሚሸፈን መሆኑ ተመላክቷል።…

የጎንደር ከተማ ሕዝብ ለኮሪደር ልማት 1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ከተማ ሕዝብ ለኮሪደር ልማት ስራ 1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል አሉ የከተማ አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ቻላቸው ዳኛው፡፡ አቶ ቻላቸው በከተማዋ በተከናወኑ የልማት ስራዎች ዙሪያ በሰጡት መግለጫ÷ በተጠናቀቀው የበጀት…

በሀረሪ ክልል የአንድ ማዕከል አገልግሎት በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማስጀመር እየተሰራ ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል የአንድ ማዕከል አገልግሎት በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማስጀመር እየተሰራ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። ርዕሰ መስተዳድሩና ካቢኔያቸው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለማስጀመር እየተሰራ የሚገኘውን ሕንጻ…

በለንደን ዳይመንድ ሊግ 5 ሺህ ሜትር አትሌት መዲና ኢሳ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በለንደን ዳይመንድ ሊግ የ5 ሺህ ሜትር ሴቶች ውድድር አትሌት መዲና ኢሳ አሸንፋለች፡፡ መዲና 5 ሺህ ሜትሩን በ14 ዲቂቃ ከ30 ሰኮንድ ከ57 ማይክሮ ሰኮንድ በማጠናቀቅ ነው ውድድሩን ያሸነፈችው፡፡ ሌላኛዋ አትሌት ፋንታየ በላይነህ በ33…

በኦሮሚያ ክልል 29 ሚሊየን መጻሕፍትን ለማሳተም እቅድ ተይዞ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በሚቀጥለው ዓመት 29 ሚሊየን መጻሕፍትን ለማሳተም እቅድ ተይዞ እየተሰራ ነው፡፡ የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ቶላ በሪሶ (ዶ/ር) በ6ኛው ጨፌ ኦሮሚያ 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ የትምህርት ዘርፉን ለማጠናከር የተከናወኑ…