Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያና ቼክ በዱር እንስሳት ጥበቃ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቼክ ሪፐብሊክ በዱር እንስሳት ጥበቃ እና ምርምር ላይ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን በቼክ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ከቼክ ሪፐብሊክ የዱር…

ኢትዮጵያና ኬንያ የሸኔ ታጣቂ ላይ የተቀናጀ ኦፕሬሽን ማካሄድ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያና ኬንያ የደኅንነትና የጸጥታ ተቋማት በሁለቱ ሀገራት ድንበር አካባቢ በሚንቀሳቀሰው የሸኔ ታጣቂ ላይ የተቀናጀ ኦፕሬሽን ማካሄድ መጀመራቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ። የብሔራዊ መረጃና…

ሉሲ እና ሰላም በቼክ ሪፐብሊክ ብሔራዊ ሙዚዬም ለእይታ ሊቀርቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሉሲ ወይም ድንቅ ነሽ እና ሰላም የተባሉት ዕድሜ ጠገቦቹ የሰው ልጆች ቅሪተ አካላት በቼክ ሪፐብሊክ ብሔራዊ ሙዚዬም ለዕይታ ሊቀርቡ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሉሲ እና ሰላም ከፈረንጆቹ ነሐሴ 25 ቀን 2025 ጀምሮ ነው የባህል…

በነፃ ንግድ ቀጣናው ለመሰማራት ፈቃድ የወሰዱ ባለሃብቶች ምርት ማስገባት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና በሎጂስቲክና ንግድ ዘርፍ ለመሰማራት ፈቃድ የወሰዱ ባለሃብቶች ምርቶቻቸውን ከጅቡቲ ማስገባት ጀምረዋል፡፡ በዘርፉ ለመሰማራት ፍቃድ ከወሰዱ የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሃብቶች መካከል ምሃን ትሬዲንግ የተሰኘ ኩባንያ ከጅቡቲ…

የዲጂታል ግብርና ፍኖተ ካርታ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ዲጂታል ግብርና ፍኖተ ካርታ በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል፡፡ ፍኖተ ካርታውን ግብርና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እና ጌትስ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ሲሆን÷እስከ ፈረንጆቹ 2032 ድረስ…

የእንስሳት በሽታ በዜጎች ጤናማ አኗኗር ላይ ያለውን ተጽዕኖ በመረዳት ችግሩን በጋራ መፍታት ይገባል-ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንስሳት በሽታ በእንስሳት ተዋፅዖ ውጤቶች ምርታማነትና በዜጎች ጤናማ አኗኗር ላይ ያለውን ቀጥተኛ ተጽዕኖ በመረዳት ችግሩን በጋራ ትብብር ልንሻገረው ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ…

1 ነጥብ 1 ሚሊየን ኩንታል ዳፕና ዩሪያ የጫኑ መርከቦች ወደብ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2017/18 የምርት ዘመን 1 ሚሊየን 100 ሺህ ኩንታል ዳፕ እና ዩሪያ የጫኑ መርከቦች ጅቡቲ ወደብ መድረሳቸውን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ ይህንን ተከትሎም እስከ ጥር 27 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ከውጭ የተጓጓዘው…

የታዳጊ ወጣቶች የምዘና ውድድር የስፖርት ስብራትን ለመጠገን ጉልህ ድርሻ እንዳለው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታዳጊ ወጣቶች የምዘና ውድድር የስፖርት ስብራትን ለመጠገን ጉልህ ድርሻ እንዳለው የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ''የታዳጊ ስፖርተኞች ልማት ለአሸናፊ ሀገር'' በሚል መሪ ሐሳብ በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት በወላይታ ሶዶ…

ተጨባጭ የልማት አቅሞችን አቀናጅቶ መጠቀም ስኬትን ያፋጥናል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተጨባጭ የልማት አቅሞችን አቀናጅቶ መጠቀም በክልሉ የታቀዱ ስራዎች እንዲሳኩ በማድረግ በኩል ፋይዳው የጎላ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የክልሉ የ2017 ግማሽ ዓመት የመንግሥትና…

በአፈር መደርመስ አደጋ የ8 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጉጂ ዞን ሳባ ቦሩ ወረዳ በባሕላዊ መንገድ ማዕድን በማውጣት ላይ የነበሩ 8 ሰዎች በአፈር መደርመስ አደጋ ሕይወታቸው አለፈ፡፡ አደጋው ትናንት 9 ሰዓት በባሕላዊ መንገድ ማዕድን በማውጣት ሥራ በተሰማሩ ዜጎች ላይ መድረሱን የወረዳው ኮሙኒኬሽን…