Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በሰሜን ተራሮች የዋልያዎችን ቁጥር ለማሳደግ ያለመ ዕቅድ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣዮቹ አምሥት ዓመታት በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የሚገኙ ዋልያዎችን (አይቤክስ) ቁጥር ወደ 600 ለማሳደግ የሚያስችል ስትራቴጅክ ዕቅድ ይፋ ሆነ፡፡ በስትራቴጂክ ዕቅዱ ላይ በጎንደር ከተማ በተካሄደ ውይይት ላይ የኢትዮጵያ ደንና ዱር…

እስራኤል ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ከእስራኤል ም/ቤት አፈ ጉባዔ አሚን ኦሃና ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ በኡዝቤኪስታን እየተካሄደ ከሚገኘው 150ኛው የኢንተር ፓርላሜንታሪ ኅብረት መድረክ ጎን ለጎን ነው የተደረገው፡፡…

የናይጄሪያ መከላከያ ኃይል ከፍተኛ አመራሮች የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሜጀር ጄኔራል ዳሂሩ ሳኑሲ የተመራ የናይጄሪያ መከላከያ ኃይል ሪሶርስ ማዕከል ከፍተኛ ልዑክ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎብኝቷል። የአስተዳደሩ ም/ዋና ዳይሬክተር አስቴር ዳዊት፥ የኢትዮጵያን የሳይበር ደህንነት በማረጋገጥ በኩል…

ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ሕዝቦች የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አረጋገጠች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ሕዝቦች የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ቤንጃሚን ቦል ሜል ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ይዘውት የመጡትን…

ለመንግሥት ያበደርኩት ብር የለም- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመንግሥት ያበደረው ብር አለመኖሩን አስታወቀ፡፡ ባንኩ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባወጣው መግለጫ፤ በዚህ በጀት ዓመትም ሆነ ከዚያ በፊት አንድም ብር ለመንግሥት በቀጥታ አበድሮ እንደማያውቅ በአጽንኦት ገልጿል፡፡ ባንኩ…

በኦሮሚያ ክልል እየተወሰደ ባለው የህግ ማስከበር ርምጃ ዘላቂ ሰላም እየሰፈነ ነው – አቶ ኃይሉ አዱኛ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰላምን የመረጡ ታጣቂዎችን ከመቀበል ጎን ለጎን አማራጩን ባልተቀበሉት ላይ እየተወሰደ ባለው የህግ ማስከበር ርምጃ ዘላቂ ሰላም እየሰፈነ መምጣቱን የክልሉ ኮሙኒኬሽ ቢሮ ኃላፊ ኃይሉ አዱኛ ተናገሩ። በክልሉ እየተገኘ ያለው ሰላም…

የነቀምቴ -አንገር ጉቲን-አንዶዴ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታን ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የነቀምቴ - አንገር ጉቲን-አንዶዴ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን የሚገኘው ፕሮጀክቱ 86 ነጥብ 1 ኪሎ…

መዲናዋን የኢንዱስትሪ ማዕከል ለማድረግ ፈጠራን የማበረታታትና አምራቾችን የመደገፍ ሥራ እየተሰራ ነው- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባን የኢንዱስትሪ ማዕከል ለማድረግ ፈጠራን የማበረታታትና አምራቾችን የመደገፍ ሥራ እየተከናወነ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ከተማ አቀፍ…

የግብርና ዘርፉን ማዘመን የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት ያግዛል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ዘርፉን ማዘመን የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት እንደሚያግዝ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሀገር አቀፍ የግብርና ባለሙያዎች የክህሎት ልማት ሥልጠና መርሐ ግብር ዛሬ በኮምቦልቻ ከተማ ተጀምሯል፡፡…

የኦሮሚያ ክልል 1 ሺህ 402 የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች አስረከበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል 1 ሺህ 402 የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች በሻሸመኔ ከተማ አስረክቧል፡፡ ትራክተሮቹን የተረከቡት አርሶ አደሮች፣ የኅብረት ሥራ ማኅበራትና ዩኒየኖች፤ ለክልሉ መንግሥት ባቀረቡት ጥያቄ ቀድመው በቆጠቡት መሠረት መሆኑ…