Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኮሪደር ልማት ከተማን ከማዘመን ባለፈ ጉልህ ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ እያስገኘ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሪደር ልማት ከተማን ውብ፣ ለኑሮ ምቹና ዘመናዊ ከማድረግ ባለፈ ጉልህ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ፋይዳ እያስገኘ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) "ከተማ፣ ከተሜነት፣ ክትመት እና…
ከተሞች የሀገር እጅ እና አዕምሮ እንዲሁም የሀገር መኳያ ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተሞች በመደመር መንግሥት እንደ ዋነኛ ማህበራዊ መሰረት ተደርገው ይወሰዳሉ አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) "ከተማ፣ ከተሜነት፣ ክትመት እና የኮሪደር ልማት በሚል መሪ ሐሳብ ከቃና ቲቪ ጋር ቆይታ…
ለዓመታት የተጓተቱ ፕሮጀክቶች ሕይወት እየዘሩ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለዓመታት የተጓተቱ ፕሮጀክቶች ከወደቁበት እየተነሱ ሕይወት እየዘሩ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
የመገጭ የመስኖ ግድብና የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክትን የጎበኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ÷ የሀገር ሃብት ፈሶባቸው ባክነው የቀሩ…
በሀረሪ ክልል ነዳጅን በሕገወጥ መንገድ ሲሸጡ በተገኙ ማደያዎች ላይ ርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል መንግስት ከወሰነው የነዳጅ ታሪፍ በላይ እንዲሁም ከግብይት ሰንሰለት ውጪ ሲሸጡ በተገኙ ሁለት ማደያዎች ላይ ርምጃ ተወስዷል።
የክልሉ ንግድ ልማት ኤጀንሲ ኃላፊ አቶ ሸሪፍ ሙሜ ርምጃ የተወሰደባቸው ማደያዎች ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ…
የተለያዩ ተቋማት በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ተቋማት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ላካ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አድርገዋል፡፡
የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች…
ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ ያዘጋጀውን ማኒፌስቶ ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ) ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ያዘጋጀውን ማኒፌስቶ ባዘሬው ዕለት ይፋ አድርጓል።
ፓርቲው በዓድዋ ድል መታሰቢያ ባዘጋጀው መድረክ ማኒፌስቶውን ይፋ ከማድረግ በተጨማሪ 7ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አክብሯል።
በ2011…
በመዲናዋ ዘመኑን የዋጀና ቀልጣፍ አገልግሎት ለመስጠት በትኩረት እየተሰራ ነው – ከንቲባ አዳነች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በቴክኖሎጂ የታገዘ አሰራርን በማስፋት አገልግሎት አሰጣጥን እያሻሻለ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
ከንቲባ አዳነች በመዲናዋ ሶስተኛ የሆነውን አዲስ መሶብ አንድ ማዕከል…
ለውጥ የሚመጣው ችግርን ረግጦ፥ አሻግሮ በማየትና በመትጋት ብቻ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለውጥ የሚመጣው ችግርንና መከራን ረግጦ፥ አሻግሮ በማየትና በመትጋት ብቻ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትናንትናው ዕለት የገበታ ለትውልድ ውጥን አካል የሆነውን ‘ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ’ ባስመረቁበት ወቅት…
81 ነጥብ 2 ሚሊየን ዜጎች የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ሆነዋል – የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ 81 ነጥብ 2 ሚሊየን ዜጎች የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ሆነዋል አሉ።
ሚኒስትሩ ውሃና ስርዓተ ፆታ በሚል መሪ ሀሳብ በተከበረው የውሃ ቀን ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፥…
ምርጫ ቦርድ 30 በመቶ የሚሆነውን የመንግስት የመጀመሪያ ድጋፍ ለፓርቲዎች ለቀቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 30 በመቶ የሚሆነውን የመንግስት የመጀመሪያ ድጋፍ ለፓርቲዎች ለቅቄያለሁ አለ።
ቦርዱ ለተመዘገቡ እጩዎች እና የፖለቲካ ፓርቲዎች በድምፅ መስጫ ወረቀት ላይ የእጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓቱን በዛሬው ዕለት እያካሄደ…