Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ከሚገኙት የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥…

የኢትዮጵያ እና ሕንድ የቆየ ዲፕሎማሲዊ ግንኙነት የአፍሪካ-ሕንድ ግንኙነትን ወደ ላቀ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና ሕንድ የቆየ ዲፕሎማሲዊ ግንኙነት የአፍሪካ-ሕንድ ግንኙነትን ወደ ላቀ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ በዛሬው ዕለት…

ኢትዮ-ህንድ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ህንድ ከሁለት ሺህ ዓመታት የተሻገረ ሁለንተናዊ ግንኙነት እንደነበራቸው የተለያዩ መዛግብት ያስረዳሉ። ከ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮም በርካታ የህንድ ተወላጆች ኢትዮጵያን የኑሮ ምርጫቸው እንዳደረጉ የሚያመለክቱ በርካታ ማሳያዎች አሉ።…

የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጉብኝት እያደገ የመጣውን የሁለቱ ሀገራት ትስስር የሚያመለክት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የኢትዮጵያ ጉብኝት እያደገ የመጣውን የሁለቱ ሀገራት ትስስር የሚያመለክት ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው…

የትራንስፖርት ዘርፍ ችግሮችን ለመፍታት …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የትራንስፖርት ዘርፍ ችግሮችን ለመቅረፍ ዘመናዊ አሠራርን ማጠናከር ይገባል አለ። የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል።…

በመዲናዋ ዘመኑን የዋጀና ቀልጣፋ የትራንስፖርት አማራጭን ለማስፋት…

በአዲስ አበባ ከተማ ዘመኑን የዋጀና ቀልጣፋ የትራንስፖራት አማራጭን ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው አለ  የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ፡፡ በተሳፋሪዎች እና አሽከርካሪዎች የዋጋ ስምምነት የሚመራ ዶንኪይ ድራይቭ የተሰኘ ሜትር ታክሲ አገልግሎት መተግበሪያ ይፋ ተደርጓል፡፡ በመርሐ ግብሩ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በምክር ቤቶቹ የጋራ ስብሰባ ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በነገው ዕለት በሕዝብ ተወካዮችና ፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ በነገው ዕለት ይካሄዳል።…

በቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ከ3 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ አርብቶ አደሮች ተጠቃሚ ሆነዋል – አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) በቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ከ3 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ አርብቶ አደሮች ተጠቃሚ ሆነዋል አሉ፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በ290 ሚሊየን ብር የተገነባው…

ቦርዱ ምርጫ በሚያካሂድባቸው ቦታዎች ሁሉ እሳተፋለሁ – ኢዜማ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምርጫ በሚያካሂድባቸው ቦታዎች ሁሉ እሳተፋለሁ አለ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ)፡፡ ኢዜማ በዛሬው ዕለት 7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ÷ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ…

የአፍሪካ ወጣቶች ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ወጣቶች ፎረም 2025 በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በፎረሙ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴዔታ ሰለሞን ሶካ፣ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ከ300 በላይ ወጣቶችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተሳትፈዋል። ሚኒስትር ዴዔታው…