Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ነዋሪዎች የሰጡንን ሃላፊነት በሚገባ በመወጣት ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት ይሰራል – ከንቲባ አዳነች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ሕዝብ የጣለብንን እምነት እና የሰጠንን ሃላፊነት በሚገባ በመወጣት ተጠቃሚነቱን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
ለተከታታይ ሁለት ቀናት ስናካሂድ የቆየው የከተማ አስተዳደሩ የቀጣይ 5 ዓመታት ስትራቴጂክ…
ኢትዮጵያ ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ዓለም አቀፍ ስደተኞችን የልማት ተጠቃሚ እያደረገች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ዓለም አቀፍ ስደተኞችን ተቀብላ መብትና ክብራቸውን በማስጠበቅ የልማት ተጠቃሚ እያደረገች ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…
ሕዝቡ ጽንፈኞችን ከመታገል ባሻገር በልማት ሥራ ንቁ ተሳትፎ እያደረገ ነው – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ሕዝብ ከመንግሥት ጎን በመሆን ጽንፈኞችን ከመታገል ባሻገር በልማት ንቁ ተሳትፎ እያደረገ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ።
የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲና የመንግሥት ሥራ አፈጻጸም እንዲሁም የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ…
የክልሉን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የሕዝብና የባለድርሻ አካላትን አቅም አሟጦ መጠቀም ይገባል – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልልን ወደ ብልጽግና ለማሻገር የሕዝብ እና የባለድርሻ አካላትን አቅም አሟጦ መጠቀም ይገባል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡
አቶ…
የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ኩራት የሆነው ቡና
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለቡና ምርት እና ጥራት በሰጠችው ትኩረት በተያዘው በጀት ዓመት የምንጊዜም ከፍተኛውን የወጪ ንግድ ገቢ ማግኘት ችላለች፡፡
የቡና ምርት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከዋና ዋና የግብርና ምርቶች አንዱ ሲሆን ÷ ለብዙ ሀገራት ቀዳሚው የውጭ ምንዛሪ…
ታይላንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ስትራቴጂካዊ ትብብር ታጠናክራለች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታይላንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ስትራቴጂካዊ ትብብር ለማጠናከር ትሰራለች አሉ የታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲሃሳክ ፉአንግኬትኪኦ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ባደረጉት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወቅት…
የክልሉ የማዕድን ሀብት ሕግን መሰረት አድርጎ ይመራል – አቶ አሻድሊ ሐሰን
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያለው የማዕድን ሀብት ሕጎችንና የተዘረጉ አሠራሮችን መሠረት ባደረገ መልኩ በግልጽነትና በኃላፊነት ይመራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሐሰን።
ርዕሰ መስተዳድሩ ከክልል እስከ ወረዳ ካሉ ባለድርሻ አካላት ጋር…
በሥራና ክህሎት ዘርፍ ለቀጣይ የልማት ጉዞ ጠንካራ መሠረት ተጥሏል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አምስት ዓመታት በሥራና ክህሎት ዘርፍ ለቀጣይ የልማት ጉዞ ጠንካራ መሠረት የሚሆኑ ተግባራት ተከናውነዋል አሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ካሚል።
በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የአምስት ዓመታት አፈጻጸም ለመገምገምና…
የተስፋ ብርሃን ፈንጣቂ የገብረክርስቶስ ሥንኞች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ዘመን ቀመር የነሐሴ ወር የመጨረሻ ሳምንት ላይ እንገኛለን፤ ክረምቱ ወደ ፍጻሜው እያመራ፣ ተፈጥሮ ራሷን ለአዲሱ ዓመት ስታዘጋጅ የምንታዘብበት ወቅት ነው።
በዚህ የሽግግር ሰዓት ላይ ሆነን የሠዓሊና ገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታን…
የሌማት ትሩፋት ንቅናቄ የዶሮ ልማትን ወደ ዘመናዊ አሠራር እያሸጋገረ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሌማት ትሩፋት ንቅናቄ የዶሮ ሥጋና እንቁላል ምርትን በማሳደግ ዘመናዊ የዶሮ እርባታን እያስፋፋ ነው አሉ የግብርና ሚኒስትሩ አዲሱ አረጋ።
የተሻሻሉ ዝርያዎችን ማስፋፋት፣ ዘመናዊ ማባዣና ማስፈልፈያ ማዕከላትን ማጠናከር፣ የጫጩት እንክብካቤና…