Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በአሸባሪው ሸኔ ላይ እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎች እንደቀጠሉ ናቸው – መንግስት
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ሸኔ ላይ እየተወሰዱ ያሉ ወታደራዊ እርምጃዎች አሁንም መቀጠላቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡
የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ÷ የመከላከያ ሠራዊት ወደ አካባቢዎች ከገባ ጊዜ ጀምሮ ከፍተኛ…
የክልል ልዩ ኃይሎችን መልሶ የማደራጀት ሥራ በሁሉም ክልሎች በተመሳሳይ ወቅት የተጀመረ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን ወደ ተግባር የገባው የክልል ልዩ ኃይሎችን መልሶ የማደራጀት ሥራ በሁሉም ክልሎች ውስጥ በተመሳሳይ ወቅት የተጀመረ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡
የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ…
የዲጂታል ኢኮኖሚ ዘርፉን ለማነቃቃት የሚረዳ የኢንቨስትመንት ማበረታቻ እየተሰጠ ነው – ዶክተር በለጠ ሞላ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ኢኮኖሚ ዘርፍን ለማነቃቃት የሚረዳ የኢንቨስትመንት ማበረታቻ እየተሰጠ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ(ዶ/ር ) ገለጹ፡፡
የአውትሶርሲንግ ማህበር ምስረታ ማብሰሪያ ፕሮግራም በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡…
ሁሉም በተሰማራበት መስክ ሀገርን ማስቀደም እንዳለበት አፈጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም በተሰማራበት መስክ ብሔራዊ ጥቅምን በማጠበቅ ሀገርን ሊያስቀድም እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡
መገናኛ ብዙኃን ለብሔራዊ ጥቅም በሚል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡
አፈ ጉባኤ ታገሰ…
የሥርዓተ ምግብ ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ ነው – ዶክተር ሊያ ታደሰ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና የሥርዓተ ምግብ ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
የ2022 የዓለም አቀፍ የረሃብ መረጃ ኢንዴክስ ሪፖርት የግብርና ሚኒስቴር እና የጤና ሚኒስቴር ከአላያንስ 2015 አጋር…
ተቋማት ለገበታ ለትውልድ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋማት ለገበታ ለትውልድ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸውን እንደቀጠሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅኅፈት ቤት አስታወቀ፡፡
በዚህም መሠረት በሦስተኛው ዙር ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትን ዝርዝር ፅህፈት ቤቱ ይፋ አድርጓል።
አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ 267…
በአሜሪካ የሚኖሩ ሁለት እህታማማቾች 7ሺህ መጻሕፍት ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ለገሱ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የሚኖሩ ሁለት እህታማማቾች በትውልድ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ያሰባሰቡትን 7ሺህ መጻሕፍት ለኢትዮጵያ ኤምባሲ አስረክበዋል።
ወ/ሮ አያንቱ አበበ በልጆቻቸው በኩል የተሰበሰቡትን መጻሕፍትን ለኤምባሲው አስረክበዋል።…
8ኛው የውሃ ዲፕሎማሲ እና ተግባቦት ላይ ያተኮረ ፎረም እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 8ኛው የውሃ ዲፕሎማሲ እና ተግባቦት ላይ ያተኮረ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ጋር በመሆን ባዘጋጀው በዚሁ ፎረም ላይ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ…
በኦሮሚያ ክልል ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 4 ነጥብ 9 ቢሊየን ችግኝ እየተዘጋጀ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጪው ክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 4 ነጥብ 9 ቢሊየን ችግኝ እየተዘጋጀ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል።
የቢሮው ምክትል ሃላፊና የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ኤሊያስ ከድር ÷ በክልሉ ሁሉም ዞኖች…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ ሙስሊም ወገኖች የረመዳን ኢፍጣር ማዕድ አጋሩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ ሙስሊም ወገኖች የረመዳን ኢፍጣር ማዕድ አጋሩ።
በኢፍጣር ማዕድ ማጋራት መርሐግብሩ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት፣ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ…