Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ሀገራዊ ምክክሩ ለመጪው ትውልድ የልዩነት መፍትሔው ምክክር መሆኑን ያስገነዘበ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ ለመጪው ትውልድ የልዩነት መፍትሔው ምክክር መሆኑን ያስገነዘበ ታሪካዊ ጉባዔ ነው አለ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት። የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት አሕመድ ሁሴን እንዳሉት፤ የሀገራዊ ምክክሩ ሂደት ከውጤቱ ባሻገር አስተማሪ…

የመግባባት ዴሞክራሲን እውን ያደረገው የመደመር መንግሥት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ልዩነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ እውነታ ነው። የሐሳብ፣ የፖለቲካና የጥቅም ልዩነቶችም በራሳቸው ችግር አይደሉም። ትልቁ ጉዳይ ግን እነዚህን ልዩነቶች እንዴት እናስተናግዳለን? የሚለው ነው። ልዩነትን በግጭትና በዜሮ ድምር ፖለቲካ ማስተናገድ መከፋፈልን…

የኢትዮጵያን ከፍታ የሚያሳዩት የጉባ ብስራት ፕሮጀክቶች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቀደመው ጊዜ ጀምሮ በሰዎች መገንባታቸው ጥርጣሬ ውስጥ እስኪገባ የሚያስደምሙ፤ ትናንት የገነባቻቸው ዛሬ ላይ ዓለም እንደ ቅርስና መማሪያነት አድርጎ የሚጎበኛቸው የኪነ ህንፃ ጥበቦች ያላት ምድረ ቀደምት የስልጣኔ ባለቤትነት ሀገር ናት፡፡…

በሚቀጥሉት 5 ዓመታት የአዲስ አበባን የብልጽግና ተምሳሌትነት ለማረጋገጥ እንተጋለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚቀጥሉት 5 ዓመታት በሀገራዊ ማንሰራራት ውስጥ የአዲስ አበባን የብልጽግና ተምሳሌትነት ለማረጋገጥ እንተጋለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቀጣይ አምስት ዓመትና የ2019…

በምክክር የተሟሸው የመግባባት ዴሞክራሲ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የፖለቲካ ሒደት ውስጥ ለረጅም ዓመታት ምላሽ ሳያገኙ የዘለቁ ጥያቄዎች መኖራቸው ግልጽ ነው፡፡ በተለይም ከፖለቲካ አካታችነት መጓደል ሳቢያ በርካቶች ሃሳባቸው እና ጥያቄያቸው ሳይደመጥ ቆይቷል፡፡ ይህም “ኢትዮጵያ ሁላችንም አላዳመጠችንም”…

ሀገራዊ ምክክሩ የኢትዮጵያንና ህዝቦቿን አሸናፊነት ያሳየ ታሪካዊ ክስተት ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገረ መንግሥት ግንባታ የጋራ ጥረትና መግባባት የሚፈልግ ከመሆኑ ባሻገር የበርካታ ሂደቶች ውጤት ነው፡፡ ከእነዚህም ወሳኙን ሚና የሚጫወተው ምክክር ነው፤ ምክክር ቁርሾዎችን መፍታት፣ የታሪክ ስብራቶችን መጠገን መነሻው ሲሆን በብዙ ያለመግባባት…

በመደመር እሳቤ ለሀገራዊ አንድነት አዲስ ምዕራፍ የከፈተው ምክክር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለዘመናት የተሸከመቻቸውን የተወሳሰቡ የፖለቲካ እና ማኅበራዊ ክፍፍሎች በዘላቂነት ለመፍታት፤ እንዲሁም ጠንካራና አሳታፊ የዴሞክራሲ ሥርዓት ለመገንባት የመደመር ፍልስፍና አሻጋሪ ሀሳብ ሆኖ ብቅ ብሏል። የመደመር ፍልስፍና በንድፈ ሐሳብ ደረጃ…

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ከሀገራት የትብብር ማዕቀፍ ጋር የሚተሳሰር ነው – የታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ በማደግ ላይ ባሉ ሀገራት መካከል ሊኖር ከሚገባው የትብብር ማዕቀፍ ጋር የሚተሳሰር ነው አሉ የታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲሃሳክ ፑዋንግኬትኬው፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

በአማራ ክልል በፍትህ ተቋማት የተከናወኑ የሪፎርም ተግባራት በተሞክሮነት የሚወሰዱ ናቸው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በፍትህ ተቋማት የተከናወኑ የሪፎርም ተግባራት በተሞክሮነት የሚወሰዱ ናቸው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሌተናል ጀነራል አስራት ዴኔሮ። የዋና ጠቅላይ መምሪያው ከፍተኛ አመራሮች በአማራ ክልል…

ማህበራዊ ትስስርን የሚያጠናክረው በጎ ፍቃደኝነት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የአንድን ሀገር ማህበራዊ ትስስር የሚያጠናክርና የዜጎችን የመረዳዳት እሴት የሚያጎለብት የቅንነት መንገድ ነው። እያንዳንዱ ሰው ያለው ትንሽ እውቀት፣ ጊዜ ወይም ጉልበት የሌላውን ሰው ህይወት ሙሉ በሙሉ የመቀየር አቅም…