Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በመጪው ምርጫ የሴቶችና የአካል ጉዳተኞችን ተሳትፎ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሴቶች፣ አካል ጉዳተኞችና አረጋውያንን ተሳትፎ ትርጉም ባለው ደረጃ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)፡፡
በሴቶችና ወጣቶች የምርጫ ተሳትፎና በማህበራዊ…
በግንባታ ላይ የሚገኙ የአውሮፕላን ማረፊያዎችን ለማጠናቀቅ በቁርጠኝነት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች በግንባታ ላይ የሚገኙ የአውሮፕላን ማረፊያዎችን ለማጠናቀቅ በቁርጠኝነት እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን፡፡
በባለሥልጣኑ የኤሮድሮም ሴፍቲና ስታንዳርድ ዳይሬክተር ምስራቅ ጥላሁን ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷…
ለኢትዮጵያ እድገት ወሳኝ የሆነው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ…
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ እድገት ለማስቀጠል የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ሚና የጎላ ነው አሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ።
በሳዑዲ አረቢያ እና በዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ትብብር የተዘጋጀውና በፍጥነት በማደግ ላይ ባሉ…
በ24 ሰዓት የሥራ ባሕል የመዲናዋ የኮሪደር ልማት ሥራ እየተፋጠነ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በከተማዋ የ24 ሰዓት የሥራ ባሕል የኮሪደር ልማት ሥራ በፍጥነት እየተከናወነ ነው አሉ፡፡
ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ በኮሪደር ልማት ስራ ሳምንቱን ሙሉ ለ24…
ብሔራዊ የትምህርት ትረስት ፈንድ ስትራቴጂ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር ብሔራዊ የትምህርት ትረስት ፈንድ ስትራቴጂን ይፋ አድርጓል።
ሚኒስቴሩ ብሔራዊ የትምህርት ትረስት ፈንድ ስትራቴጂውን ይፋ ያደረገው ከክልል ትምህርት ቢሮዎች ከተውጣጡ ባለድርሻዎች ጋር የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ ስድስት ወራት…
ሀገር አቀፍ የአዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና እና ምዘና ውድድር መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር አቀፍ የአዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና እና ምዘና ውድድር በኦሮሚያ ክልል አስተናጋጅነት በአዳማ ከተማ መካሄድ ጀምሯል።
"የአዳጊ ስፖርተኞች ልማት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሀሳብ የሚካሄደው ውድድር መክፈቻ ሥነ ሥርዓት በአዳማ ሳይንስ…
ቴክኖሎጂ መር የትምህርት ስርዓትን ለማጎልበት …
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ቴክኖሎጂ መር የትምህርት ስርዓትን ለማጎልበት እየተሰራ ነው አለ፡፡
ሚኒስቴሩ ከክልል ትምህርት ቢሮዎች ከተውጣጡ ባለድርሻዎች ጋር የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ ስድስት ወራት የዘርፍ ዕቅድ አፈጻጸምን ገምግሟል፡፡
የትምህርት…
የትራፊክ አደጋን በመቀነስ ረገድ የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ሚና
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የትራፊክ አደጋን ለመቀነስና የመንገድ ደህንነትን በማስጠበቅ ረገድ የበኩሉን ሚና እየተጫወተ ነው አለ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር።
ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የተመሰረተበት 11ኛ ዓመት…
ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ለምስራቁ የአማራ ክፍል ልማት ዘርፈ ብዙ ፋይዳ ያለው ፕሮጀክት ነው – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ለክልሉ በተለይም ለምስራቁ የአማራ ክፍል ልማት ዘርፈ ብዙ ፋይዳ ያለው ፕሮጀክት ነው አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል ከጎርጎራ በመቀጠል…
ኢትዮጵያ በብልጽግና ጎዳና እየገሰገሰች ለመሆኗ ምስክር የሆነው የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት…
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ኢትዮጵያ በብልጽግና ጎዳና በፍጥነት እየገሰገሰች መሆኗን ለተመልካች የሚያሳይ፣ ለሰሚ የሚናገር፣ ያላመነን የሚከራከር፣ የተጠራጠረን የሚያጸና ቋሚ ምስክር ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
ጠቅላይ ሚኒስትር…