Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጳጉሜን 1 ሀገራችንን ወደ ብልፅግና ለማድረስ የጽናት መንፈሳችንን የምናድስበት ይሆናል – አይሻ መሀመድ (ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጳጉሜን 1 ኢትዮጵያውያን በቁርጠኝነት እና አንድነት ሀገራችንን ወደ ላቀ የብልፅግና ከፍታ ለማድረስ የጽናት መንፈሳችንን የምናድስበት ዕለት ይሆናል አሉ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር)፡፡
ጳጉሜን 1 የጽናት ቀንን ለማክበር የመከላከያ…
በአማራ ክልል የመስኖ ስራዎችን በአግባቡ ለማስተዳደር የሚያስችል ዲጂታል ስርዓት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በአማራ ክልል የመስኖ ልማት ስራዎችን በአግባቡ ለማስተዳደር የሚያስችል ዲጂታል ስርዓት ይፋ አደረገ፡፡
ዩኒቨርሲቲው ከክልሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን የመስኖ ሥራዎች ዲጂታል ስርዓት…
ኢትዮ ቴሌኮም የበጎ አድራጎት ስራዎችን አከናወነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ ቴሌኮም አመራሮች እና ሰራተኞች አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ የበጎ አድራጎት ተግባራት ማከናወን መርሐ ግብር አካሂዷል።
ተቋሙ መርሐ ግብሩን ያካሄደው ማህበራዊ ሀላፊነቱን ለመወጣት ብሎም ከደንበኞቹ ጋር አዲስ ዓመትን ለመቀበል ነው።…
የኢትዮጵያን ፀጋ ለዓለም ለማስተዋወቅ ጉልህ ሚና ያለው ኪን-ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ኪን-ኢትዮጵያ የጥበብና ባህል ጉዞ የኢትዮጵያን ፀጋ ለዓለም ለማስተዋወቅ ጉልህ ሚና አለው አሉ።
በሩሲያ የሚደረገውን ሁለተኛው የኪን ኢትዮጵያ ጉዞ በተመለከተ የመንግስት ኮሙኒኬሽን…
ሥራን በብቃትና በጥራት መከወን ጊዜው የሚጠይቀው አርበኝነት ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሥራን በብቃትና በጥራት መከወን ጊዜው የሚጠይቀው አርበኝነት ነው አሉ ሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል።
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር (አይኤስኦ 9001-2015) የጥራት ሥራ አመራር ትግበራ በመፈጸም ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያገኘ ሲሆን፥ የምስክር…
ኢትዮጵያ የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ እቅዶችን በተጨባጭ ተግባራት እያሳየች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ እቅዶችን በተጨባጭ ተግባራት እያሳየች ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
የአፍሪካ ወጣቶች የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
በጉባኤው መክፈቻ ላይ ምክትል…
ኢትዮጵያ ከዘመን ጋር የዘመኑ የጸጥታ ተቋማት እየገነባች ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከዘመን ጋር የዘመኑና በሕገ መንግሥታዊ ዕሴቶች ላይ የተመሰረቱ የጸጥታ ተቋማት እየገነባች ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ከጸጥታ ተቋማት አመራሮች…
የኤሌክትሮኒክ ግብይት ሥርዓትን ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት የኤሌክትሮኒክ ግብይት በሀገራዊ የኢኮኖሚ እድገት የሚያስገኘውን ጠቀሜታ ለማጠናከር በትኩረት እየሰራ ነው አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)።
ሚኒስቴሩ ”ኢ ኮሜርስ ለተሻለ…
አዲስ አበባን ለመኖር ምቹና አካታች ልማት ያላት ከተማ የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ከንቲባ አዳነች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባን ለመኖር ምቹና አካታች ልማት ያላት ከተማ የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመስቀል አደባባይ - መገናኛ - ሳውዝ ጌት…
የመዲናዋ ቀሪ የኮሪደር ሥራዎችን በፍጥነትና ጥራት ለማጠናቀቅ በትኩረት ይሰራል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመስቀል አደባባይ - መገናኛ -ሳውዝ ጌት የተከናወነውን የኮሪደር ልማት መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት ÷ አዲስ አበባ ወደ ቡራዩ ፣…