Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በአዋሽ ወንዝ ሙላት ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚደረገው ድጋፍ እንዲጠናከር ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋና ምዕራብ ሸዋ ዞኖች በአዋሽ ወንዝ ሙላት ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ ጥሪ አቀረበ።
ሰሞኑን በጣለው ከባድ ዝናብ በአዋሽ ወንዝ ሙላት ሳቢያ በደቡብ ምዕራብ…
በድባጤ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ድባጤ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ።
አደጋው ከድባጤ ወደ ገሰሰ ቀበሌ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ከባጃጅ ጋር በመጋጨቱ ነው የደረሰው።
በተከሰተው አደጋም የ12…
በሰሜን ሸዋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ በተከሰተ የመሬት መንሸራተትና የጎርፍ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት አልፏል።
በወረዳው መስቀል በር ቀበሌ ንፋስ ቀላቅሎ በጣለ ከባድ ዝናብ ምክንያት በተከሰተው የጎርፍ አደጋና የመሬት መንሸራተት…
10 ክልሎች መደበኛ የሰብአዊ ድጋፍን በራሳቸው ማሟላት ችለዋል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽነር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር) ተረጂነትን ለማስቀረት በተከናወኑ ተግባራት 10 ክልሎች የትኛውንም ዓይነት መደበኛ የሰብአዊ ድጋፍ አገልግሎት በራሳቸው ማሟላት ችለዋል አሉ።
የአደጋ ስጋት አመራር ጉዳዮች…
ዘላቂ ሰላም የሚረጋገጠው ሁሉም ባለድርሻዎች በጋራ ሲሰሩ ነው – አቶ መሀመድ እድሪስ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘላቂ ሰላም የሚረጋገጠው የጸጥታ አካላትን ጨምሮ ሁሉም ባለድርሻዎች በጋራ ሲሰሩ ነው አሉ የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ፡፡
የሰላም ሚኒስቴር በተለያዩ አካባቢዎች የሚከሰቱ ችግሮች ወደ ግጭት ሳይሻገሩ ለማስቀረት ያለመ የውይይት መድረክ ከፍተኛ…
የአዲስ አበባ የኮሪደርና የወንዝ ዳር ልማቶች የማንሰራራት ዘመን አብሳሪዎች ናቸው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ የኮሪደር እና የወንዝ ዳር ልማቶች ለመዲናችን አዲስ የታሪክ ምዕራፍ የከፈቱ፣ ደረጃውን የጠበቀ የክትመት ንጋት እና የማንሰራራት ዘመን አብሳሪዎች ናቸው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
ጤናማ የወንዝ ዳርቻዎች የማህበረሰብን የኑሮ ደህንነት ለማሻሻል ያስችላሉ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጤናማ የወንዝ ዳርቻዎች የማኅበረሰብን የኑሮ ደህንነት የሚያሻሽሉና የከተሞችን ለፈተና አለመበገር የሚያጠናክሩ ደማቅ ሕዝባዊ ሥፍራዎችን ይፈጥራሉ አሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…
የበካይ ጋዝ ቁጥጥር መመሪያ በቀጣይ 2 ወራት ውስጥ ተግባራዊ ይደረጋል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተሽከርካሪዎች የሚወጣ በካይ ጋዝን ለመቆጣጠር የወጣው መመሪያ በቀጣይ ሁለት ወራት ውስጥ ተግባራዊ መደረግ ይጀምራል አለ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር።
በሚኒስቴሩ የትራንስፖርት አገልግሎትና ቁጥጥር ዘርፍ አማካሪ አቶ አሰፋ አዲስ ለፋና…
የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ለ190 ሺህ 347 መዛግብት ዕልባት ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት 190 ሺህ 347 መዛግብት ዕልባት አግኝተዋል።
ፍርድ ቤቱ የዳኝነት ነጻነት፣ ገለልተኝነት፣ ግልጽነት እና የተጠያቂነት ሥርዓትን ከማጠናከር አንጻር አበረታች ውጤት ማስመዝገቡ…
በሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ ወንጀል ተግባር የተሰማሩ 138 ተጠሪጣሪዎች ባንክ ሒሳብ ታገደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ የወንጀል ተግባር ላይ የተሰማሩ 138 ተጠርጣሪዎች የባንክ ሒሳብ ታግዷል አለ የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት፡፡
አገልግሎቱ ሕጋዊና መደበኛ የባንክ ሥርዓትን ወደ ጎን በመተው በሕገ ወጥ እና ትይዩ ገበያ የውጭ ምንዛሪ…