Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላትን በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሻደይ፣ አሸንድዬ ፣ ሶለል፣ ቡሄና እንግጫ ነቀላ በዓላትን ባሕላዊ እሴቶቻቸውን በጠበቀ መልኩ በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ፡፡
ከመጪው ነሐሴ 13 ቀን እስከ መስከረም 1 ቀን 2018 ዓ.ም…
በኦሮሚያ ክልል ‘የብርሃን ገበያ’ ማዕከል ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል 10 ሺህ ወጣቶችን የስራ ዕድል ተጠቃሚ የሚያደርግ 'የብርሃን ገበያ' ማዕከል ይፋ ሆኗል።
የመጀመሪያው ዙር የወጣቶች የ"ብርሃን ገበያ" ማዕከል መክፈቻ መርሐ ግብር ዛሬ በአምቦ ከተማ የተካሄደ ሲሆን÷ በከተማዋ ተደራጅተው 23 ሱቅ…
የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ በጋራ ተጠቃሚነት መርሕ ላይ የተመሠረተ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ በጋራ ተጠቃሚነት መርሕ ላይ የተመሠረተ ነው አሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ፡፡
ሚኒስትሩ ከቱርክሜኒስታን ፓርላማ ሊቀመንበር (ሜጅሊስ) ዱንያጎዘል ጉልማኖቫ ጋር በባህር በር ትብብር ዙሪያ…
የብልፅግና ፓርቲ ም/ቤት የታሪካዊ ጠላቶችን የመጨረሻ ሙከራ ለማምከን በቁርጠኝነት ለማከናወን ያስቀመጣቸው ሰባት ጉዳዮች፡-
የብልፅግና ፓርቲ ም/ቤት የታሪካዊ ጠላቶችን የመጨረሻ ሙከራ ለመጨረሻ ጊዜ ለማምከን በቁርጠኝነት ለማከናወን ያስቀመጣቸው ሰባት ጉዳዮች፡-
👉ግጭትን ሊያስቀሩ የሚችሉ ሰላማዊ አማራጮችን በሁሉም አቅጣጫ ለመሞከርና በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለሚወስኑ ታጣቂዎች አስፈላጊውን ሁሉ ለማድረግ፤…
ታሪካዊ ጠላቶች ኢትዮጵያን ከመንገዷ ለማስቀረት ያቀዷቸው ስልቶች…
የብልፅግና ፓርቲ ም/ቤት ታሪካዊ ጠላቶችና የእነርሱ ተላላኪዎች ኢትዮጵያን ከመንገዷ ለማስቀረት የመጨረሻውን ሙከራ በማድረግ ላይ እንደሚገኙ አመልክቷል፡፡
በዚህ የመጨረሻ ሙከራቸውም ስድስት ስልቶችን ለመጠቀም እንደተነሡ ነው ምክር ቤቱ የገመገመው፡፡
እነዚህ ስልቶችም፡-
👉ለግድያ…
የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መግለጫ
እኛ የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ከሐምሌ 30 እስከ ነሐሴ 02 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረግነው መደበኛ ስብሰባ በዓለማዊ፣ አህጉራዊ፣ ቀጣናዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በዝርዝር ተወያይተናል።
ምክር ቤታችን አሁን ባለው የጂኦ ፖለቲካ ሁኔታ ውስጥ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ስለሚከበርበት…
አረንጓዴ አሻራ ለትውልድ ምቹ ሀገርን የመገንባት ትልቅ ተነሳሽነት ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ አሻራ ለትውልድ ምቹ ሀገርን የመገንባት ትልቅ ተነሳሽነት በመሆኑ ተሳትፏችንን አጠናክረን እንቀጥላለን አሉ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች።
በኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት በሸገር ከተማ መነ አብቹ ክፍለ ከተማ…
በክልሉ ለኢንቨስትመንት የተረከቡትን መሬት ባላለሙ 151 ባለሃብቶች ላይ ርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ18 ነጥብ 59 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 260 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ፈቃድ ተሰጥቷል፡፡
የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አባስ መሐመድ (ዶ/ር)÷…
በትግራይ ክልል ሀገራዊ የምክክር ሂደትን ለማስጀመር የሚያግዝ ውጤታማ ውይይት ተደርጓል – ኮሚሽኑ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ሀገራዊ የምክክር ሂደትን ለማስጀመር የሚያግዙ ውጤታማ ውይይቶች ተደርገዋል አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አመራሮች ከሰሞኑ ወደ ትግራይ ክልል አቅንተው ከተለያዩ አካላት ጋር መምከራቸው…
በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአካል አጀንዳ የማሰባሰቡ ሥራ ነገ ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በውጭ ሀገራት ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአካል አጀንጃ የማሰባሰብ ሥራውን በነገው ዕለት ይጀምራል፡፡
የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ጥበቡ ታደሰ በሰጡት መግለጫ÷ የምክክር ኮሚሽኑ በውጭ ሀገራት ከሚኖሩ…