Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኮሪደር ልማቱ በከተማዋ ከመሰረተ ልማት ጋር በተያያዘ የሚነሱ ችግሮችን እየቀረፈ ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረር ከተማ እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ ከመሰረተ ልማት ጋር በተያያዘ የሚነሱ ችግሮችን እየቀረፈ ነው አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ።
ርዕሰ መስተዳድሩ በከተማዋ እየከተናወኑ የሚገኙ የውስጥ ለውስጥ…
የተጀመሩ መሠረተ ልማት ግንባታዎች በፍጥነትና በጥራት እንዲከናወኑ የማድረግ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተጀመሩ የኮሪደርና ሌሎች መሠረተ ልማት ግንባታዎች በፍጥነትና በጥራት እንዲከናወኑ የማድረግ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
ከንቲባዋ ዛሬ ማለዳ ከኡራኤል ብራስ፣ ቦሌ መድኃኒዓለም ጎላጎል እስከ…
ለዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት) ሕጋዊ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ተሰጠው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ“ዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት)" ሕጋዊ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ሰጥቷል።
ቦርዱ በዐዋጁ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስምረት ሕጋዊ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ የምስክር…
የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል አቅም እየተፈጠረ ነው – አቶ አወሉ አብዲ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአስተራረስ ባህልን ከዝናብ ጠባቂነት በማላቀቅ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል አቅም እየተፈጠረ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ።
አቶ አወሉ በክልሉ ሰሜን ሸዋ ዞን የመኸር ምርት አሰባሰብና የበጋ መስኖ…
በየዓመቱ 18 ነጥብ 5 ትሪሊየን ብር የዲጂታል ገንዘብ ዝውውር ይከናወናል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ የዲጂታል ምህዳር በየዓመቱ 18 ነጥብ 5 ትሪሊየን ብር የዲጂታል የገንዘብ ዝውውር ይከናወናል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
2ኛው የኢትዮጵያ ዲጂታል ክፍያ ኮንፍረንስ ላይ…
በጎንደር ከተማ ተጥሎ የነበረው የሰዓት እላፊ ገደብ ተነሳ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ በከተማዋ ተጥሎ የነበረው የሰዓት እላፊ የእንቅስቃሴ ገደብ ተነስቷል አለ፡፡
የመምሪያው አዛዥ ኮማንደር አንተነህ ቴዎድሮስ እንዳሉት÷ የከተማዋ የፀጥታ ሁኔታ በመሻሻሉ እና አስተማማኝ ሰላም በመኖሩ ነዋሪዎች…
የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ይፋ አድርጓል።
በዚህ መሰረት የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምጽ መስጫ ቀን ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑን አስታውቋል።
ቦርዱ ዘንድሮ የሚካሄደውን የ7ኛ ሀገር አቀፍ…
ከባህልና ሥነ ምግባር ባፈነገጠ አስነዋሪ አለባበስ ለሕዝብ የታዩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሀገራችን ባህልና ሥነ ምግባር ያፈነገጠ አስነዋሪ አለባበስ ለብሰው በአደባባይና በቴሌቪዥን በቀጥታ ስርጭት ለሕዝብ የታዩ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ዋሉ፡፡
ተጠርጣሪዎቹ በ3ኛው የጂ ፓወር ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ላይ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ባህልና ሥነ…
ብሔራዊ ትርክትን ይበልጥ ለማስረጽ…
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ ገዢ ትርክትን ይበልጥ ለማስረጽ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር።
አፈ ጉባዔ አገኘሁ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት ÷ ኢትዮጵያዊነት የሁሉም ብሔሮች ብሔረሰቦች እና…
በአማራ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን ለማስፋት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ኃብት ልማት ቢሮ በክልሉ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን ለማስፋት በትኩረት እየተሰራ ነው አለ፡፡
የቢሮው ኃላፊ ባንችአምላክ ገ/ማርያም ለፋና ሚድያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት ÷ መሶብ የአንድ ማዕከል…