Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) የሹመት ደብዳቤያቸውን ለጅቡቲ ፕሬዚዳንት አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሀገሪቱ ፕሬዚዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌ አቀረቡ።
አምባሳደሩ በዚህ ወቅት÷ በሚኖራቸው የሥራ ጊዜ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ስትራቴጂያዊ ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ…
የተጠናከረ የፖሊስ ተቋም ለመገንባት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተጠናከረ የፖሊስ ተቋም ለመገንባት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ የክልሉን ፖሊስ ስልጠና ባስጀመሩበት ወቅት እንዳሉት÷ ቁመናው የተስተካከለ ፖሊስ ለክልሉ ብቻ ሳይሆን…
በክልሉ ጠንካራ የፖሊስ ተቋምና አመራር ለመገንባት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ጠንካራ የፖሊስ ተቋምና አመራር ለመገንባት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ።
የክልሉ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ “ከጂኦ ስትራቴጂክ ኩስመና ወደ ታደሰ ቁመና" በሚል መሪ ሐሳብ…
የኮሪደር ልማት ቅርሶችን ጠብቆ ማቆየት አስችሏል – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በክልሉ የተከናወነው የኮሪደር ልማት ቅርሶችን ጠብቆ ማቆየት አስችሏል አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ።
ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ የኮሪደር ልማት ስራዎች በተመዘገበው ውጤት አሻራቸውን ላኖሩ ተቋማት እና ማህበራት የእውቅና ሽልማት…
ፎረሙ ከተሞች የቴክኖሎጂ መፍለቂያ መሆናቸው በተግባር የታየበት ነው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 10ኛው የከተሞች ፎረም ዐውደ ርዕይ በመደመር መንግሥት ከተሞች የቴክኖሎጂ እውቀት መፍለቂያ መሆናቸው በተግባር የታየበት ነው አሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ።
10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም "የከተሞች ዕድገት ለኢትዮጵያ ልህቀት”…
የማርበርግ ቫይረስን በአጭር ጊዜ ለመቆጣጠር በቅንጅት እየተሰራ ነው – ዶ/ር መቅደስ ዳባ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማርበርግ ቫይረስን በአጭር ጊዜ ለመቆጣጠር ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፡፡
ሚኒስትሯ በሰጡት መግለጫ ÷ የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ታማሚ ከተረጋገጠበት ቀን ጀምሮ እስካሁን በበሽታው…
የአፋር ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በዛሬው ዕለት ሥራ ጀምሯል።
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ እና የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ሃይሌ (ዶ/ር)…
ኢንስቲትዩቱ ከሀገራዊ ሕልምና ራዕይ ጋር የተሰናሰሉ ጉዳዮች የታዩበት ነው – ጠቅላይ ሚኒስት ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከሀገራዊ ሕልም እና ራዕይ ጋር የተሰናሰሉ ጉዳዮች የታዩበት ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ጽ/ቤትን…
የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኤርጎኖሚክስ ሥራ የተቋም ግንባታ ራዕይና ሥነ ምግባር ሲገናኙ መፍጠር የሚቻለውን እመርታ ያሳየ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር…
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የዋና ጽ/ቤት ኤርጎኖሚክስ ሥራ የተቋም ግንባታ ራዕይና ሥነ ምግባር ሲገናኙ መፍጠር የሚቻለውን እመርታ ያሳየ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ…
በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተደረጉ ምርምሮች ውጤት እያመጡ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፈር መሸርሸር እና በአሲዳማነት በመጠቃት ምርት የማይሰጥ መሬት በተፈጥሯዊ መንገድ እንዲያገግምና ምርታማነትን ለማሻሻል በጅማ ዩኒቨርሲቲው የተደረጉ ምርምሮች ውጤታማ ሆነዋል፡፡
በዩኒቨርሲቲው ግብርናና እንስሳት ሕክምና ኮሌጅ የተፈጥሮ ሀብትና…