Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ሀገራቸውን ያገለገሉ ባለውለታዎች …

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራቸውን በሁለንተናዊ ዘርፍ በጀግንነት ያገለገሉ የሀገር ባለውለታዎችን ትውልድ ሊዘክራቸው ይገባል አሉ የቀድሞ ወታደር ደራራ ባይሣ፡፡ “ውትድርና የገራው ሕይወት” የተሰኘ የግል የሕይወት ታሪካቸው ላይ የተመሰረተ መጽሐፍ የጻፉት ደራራ ባይሣ…

ከተሞች ለኑሮ ምቹ እንዲሆኑ በሚከናወኑ ስራዎች በከፍተኛ መነቃቃት ላይ ይገኛሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ከተሞች አረንጓዴ እና ለኑሮ ምቹ እንዲሆኑ በሚከናወኑ ስራዎች በከፍተኛ መነቃቃት ላይ ይገኛሉ አሉ። ‘የከተሞች ዕድገት ለኢትዮጵያ ልህቀት’ በሚል መሪ ሀሳብ በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ ከተማ እየተካሄደ…

የመንገድ ደህንነትን በማረጋገጥ የሚደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ የሁሉም ርብርብ ያስፈልጋል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንገድ ደህንነትን በማረጋገጥ የሚደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ የሁሉም ርብርብ አስፈላጊ ነው አሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)፡፡ የአፍሪካ የመንገድ ደህንነት ቀን በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ እየተከበረ ይገኛል።…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የኮምቦልቻ ከተማን ሰው ተኮር ተግባራት አደነቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኮምቦልቻ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ ሰው ተኮር ተግባራት እና ዘመናዊ አገልግሎቶች የሚደነቁ ናቸው አሉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ የኮምቦልቻ ሪጆፖሊታን ከተማ አስተዳደር ዲጂታላይዝድ ዘመናዊ ህንጻ…

ዕመርታ የታየበት የቱሪስት መዳረሻዎች ልማት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የቱሪዝም መዳረሻዎች እንዲጠበቁ እና እንዲለሙ በማድረግ ከቱሪዝም የሚገኘውን ገቢ ከፍ ለማድረግ የሚደረገው ጥረት እንደ ሀገር ዕመርታ የታየበት ነው አለ። አገልግሎቱ በየአካባቢው ያሉ ፀጋዎች እንዲታወቁ፣ እንዲለዩ…

በተለያዩ ሥነ ምህዳሮች የተሻለ ምርት የሚሰጡ የሰብል ዝርያዎችን የማፍለቅ አቅማችን አድጓል – ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር) በተለያዩ ሥነ ምህዳሮች የተሻለ ምርት የሚሰጡ የሰብል ዝርያዎችን የማፍለቅ አቅማችን አድጓል አሉ። ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችል የዝርያ ማሻሻል ምርምር ላይ ትኩረት…

ኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤት እንድትሆን እንደ ሀገር ልዩ ትኩረት ተሰጥቶታል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤት እንድትሆን እንደ ሀገር ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው አሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)። የባሕር በር ባለቤትነት የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም የማስጠበቅ የሕልውና ጉዳይ መሆኑንም…

በአፋር ክልል የቱሪዝም አቅም ይበልጥ ለማጎልበት የሚረዱ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል የቱሪዝም አቅም ይበልጥ ለማጎልበት የሚረዱ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው አሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ አቶ አደም ፋራህ…

ኢትዮጵያ ለኮፕ 32 አስተናጋጅነት መመረጧ በዘርፉ ላላት ቁርጠኝነት እውቅና የሰጠ ነው – ኢጋድ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ 32ኛውን የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ጉባኤን እንድታስተናግድ መመረጧ በዘርፉ ላላት ቁርጠኝነት እውቅና የሰጠ ነው አለ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ)። የኢጋድ ዋና ጸሀፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር)…

ግባችን የህዝብ እርካታን ማረጋገጥ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመጨረሻ ግባችን የህዝብ እርካታን ማረጋገጥ ነው አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ፤ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከርዕሰ መስተዳድሩ ጋር በመሆን የደሴ ከተማ የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎትን መርቀው አስጀምረዋል።…