Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያውያን የውይይት ድልና የከሰሩት ታሪካዊ ጠላቶች

የሀገር ሕመም የገዘፈው፣ ስብራቱም የሰፋው ታሪካዊ ጠላቶች በከፈቱት አሉባልታና ሴራ ብቻ አልነበረም፤ ይልቁንም የገዛ ልጆቿ የሀሳብ መድረክ አጥተው፣ እርስ በርስ መደማመጥ ተስኗቸው በየጎጇቸው በገነቡት የእኔነት አጥር ጭምር እንጂ። የሕብራዊነት ማሕደር፣ የባሕልና የታሪክ እልፍኝ የሆነችው…

“ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ሌሎች ሀገራት በሚያዩን ልኬታና ከፍታ እራሳችንን እንድንመለከት እማጸናለሁ” – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ሌሎች ሀገራት በሚያዩን ልኬታና ከፍታ እራሳችንን እንድንመለከት እማጸናለሁ ሲሉ መላ ኢትዮጵያውያንን ጠይቀዋል፡፡ ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የሀገራዊ ምክክር ጉባዔ…

ኢትዮጵያ ቱሪዝም ስትራቴጂክ የብሪክስ ትብብር መስክ እንዲሆን ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ያሏትን የቱሪዝም እና የስፖርት ፀጋዎች ለዓለም በማስተዋወቅ ረገድ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት ስትራቴጂካዊ ጥሪ በብሪክስ መድረክ ላይ አቅርባለች፡፡ ኢትዮጵያ በህንድ ጃይፑር በተካሄደው የቱሪዝም ሚኒስትሮች ስብሰባ እና በስፖርት…

የኢትዮጵያ እናትነት በኡሁሩ ኬንያታ አንደበት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የፓን አፍሪካኒዝም ምሳሌ፣ የነጻነት ምልክት እና የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ በመሆን የአፍሪካ እናትነቷን በተግባር ያሳየች ሀገር ናት፡፡ ይህ እውነት ከኢትዮጵያውያን ባለፈ በተለያዩ ሀገራት መሪዎች፣ ፖለቲከኞች እና የታሪክ ተመራማሪዎች…

የባሕር በር ተጠቃሚነት ለቀጣናዊ ኢኮኖሚ እድገት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር በር ተጠቃሚ መሆን ከኢኮኖሚ፣ ከንግድ፣ ከደህንነት እና ከዓለም አቀፍ ግንኙነት አንፃር እጅግ ወሳኝ ሚና ይጫወታል፡፡ የባሕር በር ባለቤትነትን ማረጋገጥ በዓለም አቀፍ ፖለቲካ እና ጂኦፖለቲካዊ ግንኙነት ውስጥ በቀላሉ የሚታይ ጉዳይ…

የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ዝግጁ ነን – ተመራቂ ኮማንዶዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚሰጠንን ሀገራዊ ግዳጅ በውጤታማነት በመወጣት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ዝግጁ ነን አሉ ከልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል የተመረቁ የጽናት ኮርስ መሰረታዊ ኮማንዶዎች። የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ለ45ኛ ዙር…

“ከኢትዮጵያ ወዴት ይሸሻል?” የፕሮፌሰሩ ምላሽ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር ከስሜት፣ ከደም እና ከሥነ ልቦናዊ ቅኝት ጋር በጥብቅ የተሳሰረ ሕያው ማንነት ነው። የሰው ልጅ ከሀገሩ ጋር ያለው ትስስር የእምነትና የሕልውና ያህል የጠነከረ ነው። ለዚህ ነው ለብዙዎቻችን ነገራችንና ጉዳያችን የምትሆነው፡፡…

ከኃይል አዙሪት ወደ ሐሳብ ልዕልና ታሪካዊ ምዕራፍ

ኢትዮጵያ የዘመናት የፖለቲካ ቁርሾዎቿን እና አውዳሚ የደም አዙሪትን በመስበር፣ በሀገራዊ ምክክር ሂደት አዲስ የዲሞክራሲ እና የሰላም ምዕራፍ መክፈቷ በትናንትናው ዕለት በታላቅ ብሔራዊ ኩራት ተበስሯል። ባለፉት 4 ዓመታት የዝግጅት ምዕራፍ ውስጥ አልፎ ከ4 ሺህ በላይ ወኪሎችን በማሳተፍ…

አዲስ አበባን የጤና ቱሪዝም ማዕከል የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባን የጤና ቱሪዝም ማዕከል የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባ አዳነች ኒው ሊፍ ሜዲካል ኮምፕሌክስ የተሰኘ የጤና ተቋምን በዛሬው ዕለት መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። ከንቲባዋ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷…

ለአፍሪካ አዲስ የሰላም ምዕራፍ – የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘመናትን የተሻገሩ የውስጥ ቁርሾዎችንና ሀገርን ዋጋ ያስከፈሉ ውስብስብ አገራዊ ፈተናዎችን በሰለጠነ ውይይት የመፍታት ጥበብ የኢትዮጵያ አዲሱ የከፍታ መገለጫ ሆኖ ተመዝግቧል። ላለፉት አርባ ቀናት ሲካሄድ የቆየውና በትናንትናው ዕለት በስኬት…