Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ለአፍሪካ አዲስ የሰላም ምዕራፍ – የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘመናትን የተሻገሩ የውስጥ ቁርሾዎችንና ሀገርን ዋጋ ያስከፈሉ ውስብስብ አገራዊ ፈተናዎችን በሰለጠነ ውይይት የመፍታት ጥበብ የኢትዮጵያ አዲሱ የከፍታ መገለጫ ሆኖ ተመዝግቧል።
ላለፉት አርባ ቀናት ሲካሄድ የቆየውና በትናንትናው ዕለት በስኬት…
የተፈጥሮ እና የታሪክ ሐቅ ፡ የባህር በር
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር ሕልውና፣ የኢኮኖሚ ጥንካሬና የጂኦፖለቲካዊ ተጽዕኖ ፈጣሪነት ከሚወሰንባቸው መሠረታዊ ነገሮች መካከል ቀጥተኛ የባህር በር ባለቤትነት ቀዳሚውን ሥፍራ ይይዛል።
የባህር በር የዓለም ንግድ ስርዓት የሚተነፍስበት፣ አህጉራትንና ሕዝቦችን…
አዲስ የፖለቲካ ባህል – መመካር ቤት ያጠነክር
ለ40 ቀናት ያህል ከአራቱም ማዕዘናት የተሰባሰቡ ልጆቿ በአንድ ጠረጴዛ ዙሪያ መክረውና ዘክረው አዲስ ታሪክ ጻፉ፡፡
ስለጋራ ቤታችን ስለ ኢትዮጵያ መጻኢ ጊዜ እና ስለ አንድነታችን ሲሉ ተወያዩ፣ ተደማመጡ፣ ሐሳብ አዋጡ፡፡ ይህ በሀገራችን ታሪክ ተደርጎ የማያውቅ እና አዲስ የፖለቲካ ምዕራፍን የከፈተ…
“ለአፍሪካዊ ችግር አፍሪካዊ መፍትሄ” ኢትዮጵያ በተግባር አሳየች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አንዳንድ ደማቅ ድሎች በጦር ሜዳ አይመዘገቡም ፤ አንዳንድ ታሪኮች የሚጻፉት በጥይት ድምጽ ሳይሆን በምክክር ጠረጴዛ ዙሪያ በሚነሱ ድምጾች ነው፤ ኢትዮጵያም ይህንን እውነት ለራሷም ለዓለምም በተግባር አስመስክራለች።
"ለአፍሪካዊ ችግር አፍሪካዊ…
በልጆቿ የምክክር ክር የተሸመነችው ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘመን ማህደር ውስጥ በታሪክ ብዕር በደመቀ ቀለም ከተጻፉ የዓለም ታሪክ ገጾች መካከል የኢትዮጵያ ስም ሁልጊዜም በግርማ ሞገስና በነጻነት ጎልቶ ይታያል።
ኢትዮጵያ የዉጭ ወረራ ያላስደነገጣት፣ የዘመናት ፈተና ያላንበረከካት፣ በልጆቿ…
ስለኢትዮጵያ የሚጸልዩት ኡሁሩ ኬንያታ
የኢትዮጵያ ሰላም ጥቅሙ ከኢትዮጵያ ያልፋል። ከቀጣናውም ይገዝፋል።
ኢትዮጵያ የግፉአን ሁሉ የነጻነት ምልክታቸው ናት። በአፍሪካ ቀንድ ቀጣና መልክዓ ፖለቲካ አውራ ሀገርም ናት። የአፍሪካ መዲና የመቻልም ምልክት ናት።
የምስራቅ አፍሪካ የታሪክና የፖለቲካ እጣፈንታ ከኢትዮጵያ ሀገራዊ መረጋጋት…
ኢትዮጵያ ሁሉንም ፈተና በጥበብና በትዕግሥት በማለፍ አሸንፋለች – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮጵያ ሁሉንም ፈተና በጥበብና በትዕግሥት በማለፍ አሸንፋለች አሉ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ በስኬት በመጠናቀቁና…
ኢትዮጵያ – የመነጋገር ድል ቀን
አንድ ሀገር ራሷን የምትፈትንበት እውነተኛ መለኪያ፣ ጦር ሜዳ ላይ ብቻ አይደለም። ችግሮቿን ተቀምጣ የመፍታት አቅሟ ላይም ጭምር እንጂ።
ዛሬ ኢትዮጵያ ይህን መለኪያ በክብር አልፋለች።
ለወራት፣ ለዓመታት፣ የተራራቁ የመሰሉ ሀሳቦች ነበሩ። የተለያዩ ድምጾች፣ የተለያዩ ስጋቶች፣ የተለያዩ ሕልሞች።…
የመከረችው ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ለሀገር ግንባታ እና ለህብረ ብሔራዊ አንድነት መሰረት ተጥሎበታል፡፡
በታላቅ ተስፋ ሲጠበቅ የነበረው እና ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም፣ መግባባትና ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ አዲስ መሰረት ከፍተኛ ፋይዳ ያለው…
ሀገራዊ ምክክሩ የኢትዮጵያን ታላቅነት ዳግም ያሳየ ደማቅ ድል ነው – አቶ መሀመድ እድሪስ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ የኢትዮጵያን ታላቅነት ዳግም ያሳየ ደማቅ ድል ነው አሉ የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ፡፡
የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ ለዘመናት የቆዩ መሠረታዊ ሀገራዊ ችግሮችን በሠለጠነ መንገድ በውይይት እና በምክክር…