Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የሠንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች በቦንጋ ከተማ ተከብሯል። “ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፤ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” በሚል…

በሲዳማ ክልል የሠንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል 18ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። ‘ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፤ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ’ በሚል መሪ ሀሳብ በተከበረው በዓል ላይ…

18ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 18ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የተለያዩ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ተከብሯል። በጽ/ቤቱ የአስተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ ሚኒስትር ዴኤታ ብርሃኑ ፈይሳ የሠንደቅ ዓላማ ቀን አባቶች በደም፣ በአጥንትና በህይወት…

ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 18ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ ሁነቶች መከበር ጀምሯል። በዓሉ “ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተከበረ…

ስኬቶቻችን የሰንደቃችን ከፍታ የሚጨምሩ ናቸው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ስኬቶቻችን የሰንደቃችን ከፍታ የሚጨምሩ ናቸው አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። አገልግሎቱ ዛሬ የሚከብረውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን አስመልክቶ ያስተላለፈው መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ ስኬቶቻችን የሰንደቃችን ከፍታ የሚጨምሩ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትን ሥራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትን በዛሬው ዕለት ሥራ አስጀምረዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስን ጨምሮ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ሰዓዳ አብዱረህማን፣ የሸገር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ተሾመ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ዛሬ ከሶማሊያ ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር ተወያይተናል…

በጨፋ ሮቢት ከተማ በትራፊክ አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ጨፋ ሮቢት ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው 60 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ልዩ ስሙ ጃራ ድልድይ ከተባለ ቦታ ላይ ከከባድ ጭነት…

ደብረ ብርሃን ፋና ኤፍ ኤም 94.0 የሕዝብ ጥያቄዎችን በማስመለስ ጉልህ ሚና እየተጫወተ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ደብረ ብርሃን ፋና ኤፍ ኤም 94 ነጥብ 0 የሕዝብ ጥያቄዎችን በማስመለስ ረገድ ጉልህ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው አለ የከተማ አስተዳድሩ። ደብረ ብርሃን ፋና ኤፍ ኤም 94 ነጥብ 0 የተመሰረተበትን 12ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ…

የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ቀለማት ትርጉም …

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 18ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በነገው ዕለት በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ ሁነቶች ይከበራል፡፡ ቀኑ “ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው…