Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የቡና ምርት ለኢትዮ-ቻይና ግንኙነት አስተሳሳሪ ሸቀጥ እየሆነ መጥቷል – አምባሳደር ተፈራ ደርበው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡና ምርት ለኢትዮ-ቻይና ግንኙነት አስተሳሳሪ ሸቀጥ እየሆነ መጥቷል አሉ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው።
በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነው የቻይና-ኢትዮጵያ የቡና ኢኮኖሚና ንግድ ትብብር ኮንፈረንስ በቻይና ሁናን ግዛት ጁጆ ከተማ…
የቁልቢ የቅዱስ ገብርኤል ንግስ በዓል በስኬት ተጠናቅቋል – ፌደራል ፖሊስ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቁልቢ የቅዱስ ገብርኤል ንግስ በዓል በስኬት ተጠናቅቋል አለ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ።
የምሥራቅ ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ የኦፕሬሽን ምክትል መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር ታደሰ ሲሳይ እንዳሉት፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ…
የሀላባ ሕዝብ የጥንካሬና አንድነት ምልክት የሆነው ሴራ…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀላባ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ በዓል ሴራ ‘‘የሴራ በዓላችን በሕብር የመቻላችን አቅም ማሳያ’’ በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ ተከብሯል፡፡
በበዓሉ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሂክማ ከይረዲን…
መከላከያ ሠራዊት የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር ዘመናዊነቱን በጠበቀ መልክ እድገቱን አስቀጥሏል – ጀኔራል ይመር መኮነን
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር ዘመናዊነቱን በጠበቀ መልክ እድገቱን አስቀጥሏል አሉ የመከላከያ ሠራዊት የትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ጀኔራል ይመር መኮነን።
የመከላከያ ሠራዊት የሠሜን ምስራቅ ዕዝ የቡርቃ…
በመነጋገር ለሀገር የሚጠቅሙ ሃሳቦች ወደ ፊት ይመጣሉ – አረጋ ይርዳው (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለዩ ሃሳቦች ሲመጡ ትኩረት መደረግ ያለበት በሃሳቡ ላይ እንጂ በሃሳብ አምጭው ማንነት ላይ መሆን የለበትም አሉ የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አረጋ ይርዳው (ዶ/ር)፡፡
ሀገር የቤተሰብ ስብስብ ነው፤ በቤተሰብ ውስጥ ደግሞ ልዩነት ይኖራል ያሉት…
የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ የአፈር ለምነትን ለማሻሻል…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2018 ዓ.ም የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ንቅናቄ መድረክ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከሚሴ ከተማ አካሂዷል፡፡
በመርሐ ግብሩ በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር)፣…
ጤና ሚኒስቴር በድሮን የታገዘ የክትባት ሥርጭት በይፋ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማርበርግ ቫይረስ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች የሕይወት አድን መድኃኒቶችንና ክትባቶችን በድሮን የማድረስ ሥራ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል።
የጤና ሚኒስቴር ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በመተባበር ነው በድሮን የታገዘውን የክትባት ሥርጭት…
በቁልቢ የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓመታዊው የቅዱስ ገብርዔል የንግስ በዓል በቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም በተለያዩ ሐይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ነው።
የሐይማኖት አባቶች፣ ዲያቆናት፣ የሰንበት ተማሪዎችና ምዕመናን…
ኮንፈረንሱ የኢትዮጵያ እና ቻይናን የትብብር መንፈስ የሚያንጸባርቅ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በቻይና እየተካሄደ የሚገኘው የቻይና-ኢትዮጵያ የቡና ኢኮኖሚና ንግድ ትብብር ኮንፈረንስ የሁለቱን ሀገራት የትብብር መንፈስ የሚያንጸባርቅ ነው አሉ፡፡
ፕሬዚዳንቱ በቻይና ሁናን ግዛት ጁጆ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘውን…
ጥምቀትን በጎንደር ለማክበር የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጅት እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጪው ጥር ወር የሚከበረውን የጥምቀት በዓል በጎንደር ለማክበር የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጅት እየተደረገ ነው የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኛው፡፡
አቶ ቻላቸው ዳኛው ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ ወርሃ ጥር…