Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ከ5 ሺህ 600 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ከ6 ሺህ በላይ ምርመራዎችን በማከናወን ከ5 ሺህ 600 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል አለ የፌደራል ፖሊስ፡፡
የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ የኦፕሬሽን ዋና መምሪያ ኃላፊ እና የወንጀል ምርመራ ቢሮ ኃላፊ…
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ ይገኛል – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ ይገኛል አሉ።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝቦች የሠላም፣ የአንድነት እና የልማት ኮንፈረንስ…
በሚቀጥለው በጀት ዓመት ክልሎች ንብረት ታክስን ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ ማድረግ ይጀምራሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ በሚቀጥለው በጀት ዓመት ክልሎች የንብረት ታክስን ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ ማድረግ ይጀምራሉ አሉ።
አቶ አህመድ ሺዴ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 41ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው በፌዴራል…
ወሰን ተሻጋሪ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት እና የወሰን ተሻጋሪ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ተካሄደ፡፡
በመርሐ ግብሩ ላይ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ፣ የሴቶች እና…
“በነዳጅ ላይ የተጣለ አዲስ ታክስ የለም” አቶ አህመድ ሺዴ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ በነዳጅ ላይ የዋጋ ጭማሪ የሚያስከትል አዲስ የተጣለ ታክስ የለም አሉ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት እያካሄደ ባለው 41ኛ መደበኛ ስብሰባ በፌዴራል መንግስት የ2018 ረቂቅ በጀት ላይ ውይይት አድርጓል።…
በምክር ቤቱ የጸደቁ ፕሮጀክቶችን ለመጨረስ ወደ 1 ነጥብ 5 ትሪሊየን ብር ያስፈልጋል – አቶ አህመድ ሺዴ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው በ2018 ረቂቅ በጀት ላይ ከምክር ቤቱ ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በማብራሪያቸውም የልማት ጥያቄዎች ብዙ በመሆናቸው ሁሉንም ጥያቄዎች ለመመለስ አቅም እንደሚጠይቅ…
ለ2018 ዓም የቀረበው ረቂቅ በጀት የማክሮ ኢኮኖሚ ዕድገትን ከማሻሻል አንፃር ትልቅ አስተዋፅኦ ይኖረዋል – አቶ አህመድ ሺዴ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2018 ዓም የቀረበው ረቂቅ በጀት አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ዕድገትን ከማሻሻል አንፃር ትልቅ አስተዋፅኦ ይኖረዋል አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ።
ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 41ኛ መደበኛ…
ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የአረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስን ጨምሮ የቤተክርስቲያኒቷ አባቶች የአረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።
ብጹዓን አባቶቹ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ያካሄዱት በአዲስ አበባ ቦሌ ቪአይፒ ተርሚናል…
የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመገንባት ሕብረብሔራዊ አንድነትን ማጠናከር አለብን – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ጠንካራና የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመገንባት ብዝሃነትን ማስተናገድና ሕብረብሔራዊ አንድነትን ማጠናከር አለብን አሉ።…
በኦሮሚያ ክልል የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች እና ከተሞች የ2017 ዓ.ም አረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ‘በመትከል ማንሰራራት’ በሚል መሪ ሃሳብ ተጀምሯል፡፡
ክልሉ በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ዘርፈ ብዙ ጥቅም የሚሰጡ ችግኞችን ለመትከል…