Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ለባሕር በር ጥያቄ ምላሽ የሁሉም ኢትዮጵያዊ አሻራ …

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ያነሳችው የባሕር በር ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የድርሻውን ሊወጣ ይገባል አሉ ምሁራን። ምሁራኑ እንዳሉት፤ ኢትዮጵያውያን ለጥያቄው ምላሽ ማግኘት አቅማቸው በሚፈቅደው ልክ አሻራቸውን ማኖር አለባቸው። በውጭ ጉዳይ…

በሶማሌ ክልል ያለውን መነቃቃት የሚገልጽ የሥራ እድገት ተመልክተናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሶማሌ ክልል ባደረግነው ጉብኝት የተመለከትነው የሥራ እድገት በጂግጂጋና በመላው ክልሉ ያለውን መነቃቃት የሚገልጽ ነው አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ዛሬ…

በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም የተመዘገቡ ውጤቶች የሚደነቁ ናቸው – የዓለም ባንክ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እየተገበረችው ባለው የኢኮኖሚ ሪፎርም የተመዘገቡ ውጤቶች የሚደነቁ ናቸው አሉ የዓለም ባንክ የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና ምክትል ፕሬዚዳንት ንዲያሜ ዲዮፕ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ እና የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዥ እዮብ…

የኮድ 2 እና 3 የተሽከርካሪ ሰሌዳ እጥረት ተቀርፎ አገልግሎት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ተከስቶ የነበረው የኮድ 2 እና 3 የተሽከርካሪ ሰሌዳ እጥረት ተቀርፎ በሁሉም ቅርንጫፎች አገልግሎት እየተሰጠ ነው አለ የከተማዋ የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን፡፡ ባለስልጣኑ እንዳስታወቀው ባለፈው…

የኢሬቻ በዓልን በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጸጥታ እና ደህንነት ተቋማት የሆረ ፊንፊኔ እና ሆረ ሀርሰዴ የኢሬቻ በዓላት በስኬት እንዲከበሩ አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አሉ። የሀገር መከላከያ፣ የፌዴራል ፖሊስ፣ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት፣ የአዲስ አበባ…

በግንባታ መወጣጫ መደርመስ አደጋ በደረሰው ጉዳት መንግሥት ሀዘኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አረርቲ ከተማ አስተዳደር በአረርቲ ማርያም ቤተክርስቲያን በግንባታ መወጣጫ መደርመስ አደጋ የሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በአደጋው ሕይወታቸውን ያጡ፣ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጅግጅጋ ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ገብተዋል፡፡ በጉብኝቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ…

በመዲናዋ የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓልን በድምቀት ለማክበር የተደረገው ዝግጅት…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓልን በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽሕፈት ቤት፡፡ የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል የፊታችን መስከረም 24 ቀን 2018 ዓ.ም በሆረ ፊንፊኔ ‘ኢሬቻ ለሀገር ማንሠራራት’…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 56 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2017/18 መኸር ወቅት ከለማው ሰብል 56 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል። የክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ባበክር ኸሊፋ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በመኸር ወቅት 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር ለመሸፈን…

ኢሬቻ እሴቱን ጠብቆ እንዲከበር ሁሉም ተሳታፊ ሚናውን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሞ አባገዳዎች ህብረት የኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ እንዲጠናቀቅ ሁሉም ተሳታፊ ሚናውን መወጣት አለበት አለ። የኦሮሞ አባገዳዎች ህብረት የ2018 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል አከባበርን በተመለከተ በቢሾፍቱ ከተማ መግለጫ ሰጥቷል።…