Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህላዊ የዳኝነት ሥርዓትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህላዊ የዳኝነት ሥርዓትን ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ፡፡
የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ደግነህ ቦጋለ እንዳሉት ÷ ባህላዊ ፍርድ ቤቶች ለፍትሕ ሥርዓት መረጋገጥ ከፍተኛ ሚና እየተጫወቱ…
አመራሩ ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር የተመዘገበውን ውጤት ሊያስቀጥል ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አመራሩ ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር የተመዘገበውን ውጤት አጠናክሮ ሊያስቀጥል ይገባል አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ።
የክልሉ የመንግስት እና የፓርቲ 90 ቀናት አፈፃፀም እና የቀጣይ በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ…
የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተናን ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ ፈተናውን በስኬት ለማጠናቀቅ በቅንጅት እየተሰራ ነው።…
በጅማ ዞን የተጀመረውን የሻይ ቅጠል ልማት ማጠናከር ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅማ ዞን የተጀመረውን የሻይ ቅጠል ልማት አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ሰቃ ጨቆርሳ ወረዳ እየተከናወነ የሚገኘውን የሻይ ቅጠል ልማት ተመልክተዋል፡፡…
ክልሉ ባለፉት 11 ወራት ከ5 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 11 ወራት ከ5 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ ችያለሁ አለ።
በክልሉ በበጀት አመቱ በገቢ አሰባሰብ የተሻለ አፈፃፀም ማሳየት መቻሉን የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ እድሪስ ሳሊህ ለፋና ዲጅታል…
የኢትዮጵያን ትንሳኤ የምናረጋግጠው ሌት ተቀን በመስራት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ትንሳኤ የምናረጋግጠው ሌት ተቀን በመስራት ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጅማ ዞን የከተማ እና የገጠር ኮሪደር ልማት ስራዎችን፣ የአባ ጅፋር ቤተመንግስት ዕድሳትና የገበታ ለትውልድ…
ከዓድዋ ድል መታሰቢያ ጋር ተሰናስለው የሚገነቡት ሞሎች በተያዘላቸው ጊዜ ይጠናቀቃሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከታሪካዊው ዓድዋ ድል መታሰቢያ ጋር ተሰናስለው የሚገነቡት ሞሎች በተያዘላቸው ጊዜ ይጠናቀቃሉ አሉ።
ከንቲባዋ በመሀል አራዳ እየተገነቡ ከሚገኙት ሶስት ሞሎች መካከል የአራዳ ሌግዠሪ ሞል ግንባታ…
በክልሉ ማሕበረሰብ አቀፍ የፍትሕ አገልግሎትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ሕብረተሰቡ ማሕበረሰብ አቀፍ የፍትሕ አገልግሎት ከመደበኛ የፍትሕ አገልግሎት ጋር በአማራጭነት እንዲያገኝ በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡
የክልሉ ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ አቶ እሸቱ ጎዴቶ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ…
የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ ወጣቶች ሀገራቸውንና ባሕላቸውን እንዲያውቁ ዕድል ይፈጥራል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ሀገር አቀፍ የስፖርት ጨዋታዎች የነገ የሀገር ተረካቢ ወጣቶች ሀገራቸውንና ባሕላቸውን እንዲያውቁ ዕድል የሚፈጠርበት መድረክ ነው አሉ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ "ስፖርት ለኅብረ ኢትዮጵያ አርበኝነት" በሚል…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 90 የተለያዩ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ናቸው – ቢሮው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በክልሉ 90 የተለያዩ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ናቸው አለ።
በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማና ኢንዱስትሪ ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን…