Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የፌደራል ተቋማት እና ማኅበራት አጀንዳቸውን ለኮሚሽኑ አስረከቡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ተቋማት እና ማኅበራት አጀንዳቸውን ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረከቡ።
ተቋማቱ ዛሬን ጨምሮ ላለፉት ሦስት ቀናት በአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ላይ ነበሩ፡፡
በዛሬው ዕለትም አጀንዳዎቻቸውን ለዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)፣…
በአዲስ አበባ ለዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በቂ ዝግጅት ተደርጓል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከ4 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል የሚያስችል ዝግጅት ተደርጓል፡፡
የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ግርማ ሰይፉ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በዘንድሮ አረንጓዴ ዐሻራ…
የኢትዮጵያን መፃዒ ዕድል የተሻለ ለማድረግ ሀገራዊ ምክክሩ የማይተካ ሚና አለው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን መፃዒ ዕድል የተሻለ ለማድረግና ችግሮችን በምክክር የመፍታት ባህልን ለማዳበር ሀገራዊ ምክክሩ የማይተካ ሚና አለው አሉ የፌደራል ተቋማትና ማኅበራት አጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ተሳታፊዎች።
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን…
በተቀናጀ የተፋሰስ ልማት የተራቆተ አካባቢን ለማልማት ጥናትና ምርምርን መከተል ይገባል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተቀናጀ የተፋሰስ ልማት የተራቆተ አካባቢን ለማልማት ጥናትና ምርምርን መከተል እንደሚገባ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ አሳሰበ፡፡
በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የዲላ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ መሪሁን ፍቅሩ…
በሚያዝያ እና ግንቦት ወራት በሀገር ውስጥ ትርጉም ያላቸው ርምጃዎች ተከናውነዋል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሚያዝያ እና ግንቦት ወራት በሀገር ውስጥ ትርጉም ያላቸው ርምጃዎች የተከናወኑበት ነው አለ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሚያዝያ/ግንቦት 2017 ወር በኢኮኖሚ ልማት፣ ቴክኖሎጂ እድገት፣ ዓለም አቀፍ…
ሀገርና ህዝብ የሚመካበት ዘመናዊ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ተገንብቷል – አይሻ መሐመድ (ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታጠቀ ሀገርና ህዝብ የሚመካበት ጠንካራ የመከላከያ ሠራዊት መገንባቱን የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) ገለጹ።
ሚኒስትሯ በመከላከያ ሠራዊት የተከናወኑ ተግባራትን፣ የተገኙ ስኬቶችንና ቀጣይ ተልዕኮዎችን በተመለከተ…
የተቋማትና ማህበራት ተወካዮች የየቡድን አጀንዳዎችን ለጠቅላላ ተሳታፊዎች አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ተቋማትና ማህበራት የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ተሳታፊዎች የየቡድን አጀንዳዎችን በሰብሳቢዎች አማካይነት ለጠቅላላ ተሳታፊዎች አቅርበዋል።
የቀረቡት ዝርዝር አጀንዳዎች ከሰባት ቡድኖች በሚመረጡ ወኪሎቻቸው አማካይነት እጅግ…
ድንች ለምግብ ዋስትና መረጋገጥ ያለውን ሚና የሚመጥን ትኩረት ሊሰጠው ይገባል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ድንች ለምግብ ዋስትና መረጋገጥ ያለውን ሚና የሚመጥን ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ የዘርፉ ተመራማሪዎች ጠየቁ።
የድንች ምርት ከኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታው ባሻገር የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት አበርክቶው የጎላ መሆኑን የግብርና ዘርፍ…
ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጣቸው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 67 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቷቸዋል።
የክልሉ ኢንተርፕራይዞችና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ቢሮ ኃላፊ ኢስማኤል ዩሱፍ በክልሉ በዘንድሮው የበጀት ዓመት ለባለሃብቶች…
የዛሬን ችግር በውይይት መፍታት የሁላችንም ድርሻ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ተቋማትና ማኅበራት አጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ ተሳታፊዎች በጋራ የሐሳብ ተዋጽኦ የጸናች ሀገርን ለትውልድ ለማስረከብ የዛሬን ችግር በውይይት መፍታት የሁላችንም ድርሻ ነው አሉ።
ለዚህም የሚፈለገውን ድርሻ ለመወጣት በንቃት እየተሳተፍን ነው…