Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ባለፉት 9 ወራት በዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ አመላካቾች ስኬታማ አፈጻጸም ተመዝግቧል- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ አመላካቾች ስኬታማ አፈጻጸም መመዝገቡን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) አስታወቁ።
የ2017 በጀት ዓመት የ3ኛው ሩብ ዓመት የ100 ቀን አፈጻጸም እና የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ትግበራ…
የውጭ ዕዳ ከጂዲፒ ጋር ያለው ምጣኔ ወደ 13 ነጥብ 7 ከመቶ መድረሱ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ የውጭ ምንዛሬ አሰራር መዘርጋቱም ከውጭ የሚላክ የውጭ ምንዛሪ እንዲጨምር በማድረግ የሀገራችንን የውጪ ምንዛሬ ክምችት እንዲጨምር ማስቻሉ ተገልጿል።
በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2017 ዓ.ም የዘጠኝ…
የአልጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአልጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሕመድ አታፍ በ5ኛው የኢትዮጵያ እና አልጄሪያ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡
ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ ሀደራ አበራ…
የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች ፕሬዚዳንትና ም/ፕሬዚዳንት የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች ፕሬዚዳንትና የሴራሊዮን ቀዳማዊት እመቤት ፋቲማ ማዳ ባዮ (ዶ/ር) እና የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች ም/ፕሬዚዳንትና የአንጎላ ቀዳማዊት እመቤት ኣና አፎንሳ ዲያስ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝታቸው ወቅት…
ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የተለያዩ ሹመትን ሰጡ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ኦርዲን በድሪ ለተለያዩ የመንግሥት የሥራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል።
በዚህ መሠረት፦
አቶ ያሲን አብዱላሂ ………. የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ
ወ/ሮ ነባት መሀመድ…
ጸረ-ሽምቅ ውጊያን በበላይነት ለማጠናቀቅ ስትራቴጂያዊና አውዱን የሚረዳ አመራር መገንባት ያስፈልጋል- ሌ/ጄ ሹማ አብደታ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢ-መደበኛ ጦርነት እና ጸረ-ሽምቅ ውጊያን ለማከናወን ስትራቴጂያዊ እና አውዱን የሚረዳ አመራር መገንባት
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢ-መደበኛ ጦርነት እና ጸረ-ሽምቅ ውጊያን ለማከናወን ስትራቴጂያዊ እና አውዱን የሚረዳ…
ባለፉት 9 ወራት በመትጋታችንና በመልፋታችን የሚታይና የሚጨበጥ ውጤት አስመዝግበናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በተመዘገቡ ስኬቶች ሳንዘናጋ ለላቀ ውጤት መትጋት አለብን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የካቢኔ አባላት በተገኙበት የመንግሥት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው።…
አቶ ኦርዲን በድሪ ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ዜጎች በብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ መስጫ ማዕከላት በመገኘት እንዲመዘገቡ ጥሪ አቅርበዋል።
ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ በሚገኙ ወረዳዎች የዲጂታል መታወቂያ አገልግሎት መስጫ ማዕከላት የምዝገባ ሒደት…
በልጆች ላይ ትኩረት ያደረገ ”ናኦታ” የተሰኘ የአፋን ኦሮሞ መጽሔት ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በልጆች ላይ ትኩረት ያደረገና በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የሚታተም ''ናኦታ'' የተሰኘ የአፋን ኦሮሞ መጽሔት ዛሬ ተመረቀ።
በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ በብልጽግና ፓርቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሀላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)፣ በህዝብ ተወካዮች…
ሀገራዊ ልማት የሁሉንም ርብርብ ስለሚጠይቅ ሕዝቡን አስገንዝቦ ማነሣሣት ላይ ሊተኮር ይገባል – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ ሀገራዊ ትልሞችንና የመዳረሻ ግቦችን ማስገንዘብ ላይ በትኩረት መስራት እንደለበት የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ለክልል እና ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አመራሮች እና ከፍተኛ…