Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የማቴይ እቅድ በኢትዮጵያና ጣልያን መካከል ያለውን ትብብር ያጠናክራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማቴይ እቅድ በኢትዮጵያ እና ጣልያን መካከል ያለውን ስልታዊ ትብብር ያጠናክረዋል አሉ በውጭ ጉዳይ ኢንስትቲዩት የአሜሪካና አውሮፓ ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት የደቡብና ምስራቅ አውሮፓ ቀጣና ተመራማሪ ታሪኩ አብርሃ። የጣሊያን አፍሪካ ጉባዔ…

የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ በ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ለመሳተፍ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)…

ቱኒዚያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድ ትስስር ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከቱኒዚያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞሀመድ አሊ ናፋቲ ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው በሀገራቱ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ላይ በትኩረት መክረዋል፡፡ ሞሀመድ አሊ ናፋቲ ሀገራቸው…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሩዋንዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሩዋንዳ ውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ኦሊቪየር ዣን ፓትሪክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ የጋራ ፍላጎቶች ዙሪያ መክረዋል፡፡ ኦሊቪየር…

ኢትዮጵያና ፈረንሳይ የ81 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ መንግሥታት የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ማሻሻያ የሚያጠናክሩ የተለያዩ ስምምነቶችን ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ እና የፈረንሳይ በአውሮፓ ህብረትና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ልዑክ ኤሌኖር ካሮይት…

ኢትዮጵያ ለጅቡቲ የምታቀርበው የንጹህ መጠጥ ውሃ ከ2063 አጀንዳ ትልም ጋር የሚጣጣም ነው – የአፍሪካ ሕብረት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲጋላ-ጅቡቲ ፕሮጀክት ኢትዮጵያ ለጅቡቲ የምታቀርበው የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ከ2063 አጀንዳ ትልም ጋር የሚጣጣም ነው አሉ የአፍሪካ ሕብረት የመሰረተ ልማትና ኢነርጂ ዘርፍ ኮሚሽነር ላታቦር ዲ ማታቦጅ ። ኮሚሽነሯ ከ48ኛው የአፍሪካ…

መዲናዋን የሚመጥን የደንብ ማስከበር ሥራ ለማከናወን…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ከተማዋን የሚመጥን የደንብ ማስከበር ሥራ ለማከናወን በቁርጠኝነት እየተሰራ ነው አለ፡፡ የባለስልጣኑ ምክትል ሥራ አስኪያጅ አቶ ንጋቱ ዳኛቸው ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በአዲስ አበባ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሳዑዲ ዓረቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሳዑዲ ዓረቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዑል ፋይሰል ቢን ፋርሃን አል ሳዑድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ዛሬ የሳዑዲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዑል ፋይሰል…

ሰራዊቱ ለቀጣናው ደህንነት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ለቀጣናው ሰላም፣ መረጋጋት እና ደህንነት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሌሴቶና ሞሮኮ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሌሴቶ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሌጆን ምፖትጆአኔ እና ከሞሮኮ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናስር ቡሪታ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጌዲዮን (ዶ/ር) ከሌሴቶ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሌጆን ምፖትጆአኔ ጋር ባደረጉት ውይይት…