Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ለቀጣይ የልማት ፕሮጀክቶች በራስ የመተማመን መንፈስ የሚፈጥረው የህዳሴ ግድብ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሂደት የተገኘው ውጤት በቀጣይ ለሚከናወኑ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶች በራስ መተማመንን የሚፈጥር ነው አሉ ምሁራን።
ምሁራኑ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ ግድቡ የሚገኝበት…
በወንጀል ድርጊት የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብ ወንጀል መከላከል ቡድን ከፍተኛ ሃላፊዎች ጉባዔ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ/ ንብረትን ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብ ወንጀል መከላከል ቡድን 50ኛ የከፍተኛ ሃላፊዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡
በጉባዔው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች…
የምስራቅ አፍሪካ ኮሙኒኬሽን ማህበር ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 15ኛው የምስራቅ አፍሪካ ኮሙኒኬሽን ማህበር ዓመታዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡
ጉባዔው "ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ለአፍሪካ ትስስር" በሚል መሪ ሃሳብ ነው በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
በመድረኩ…
ኮሎምቢያ ኤምባሲዋን በአዲስ አበባ ከፈተች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኮሎምቢያ ኤምባሲዋን በኢትዮጵያ አዲስ አበባ ከፍታለች፡፡
የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንሲያ ማርኬዝ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡
ምክትል ፕሬዚዳንቷ በቆይታቸው የኮሎሚቢያ ኤምባሲን በአዲስ አበባ መርቀው ከፍተዋል፡፡…
በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የመሠረተ ልማት ስራዎች የግብር ከፋዮች ውጤት ናቸው – አቶ አሻድሊ ሀሰን
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ የመሠረተ ልማት ስራዎች የግብር ከፋዩ ማህበረሰብ ውጤቶች ናቸው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፡፡
ክልላዊ የታክስ ንቅናቄ፣ የግብር ከፋዮችና ባለድርሻ አካላት የዕውቅና መድረክ በአሶሳ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንሲያ ማርክኬዝ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዝዳንት ፍራንሲያ ማርክኬዝ ጋር በተለያዩ…
ከወጪ ንግድ ከ9 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር በላይ ለማግኘት ታቅዷል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በ2018 በጀት ዓመት የኢትዮጵያን የወጪ ንግድ አቅም በማሳደግ ከ9 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ለማግኘት ታቅዷል አሉ።
በ2017 በጀት ዓመት በንግድና ቀጣናዊ ትስስር…
በወላይታ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወላይታ ዞን ዱጉና ፋንጎ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡
ከኮንሶ ወደ ሞጆ በሬ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ኤፍኤስአር የጭነት ተሽከርካሪ የመገልበጥ አደጋ እንደደረሰበት የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ም/ል ኮማንደር ኤሊያስ ሜንታ…
ከ290 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ 3ቱ ብቻ ፈቃዳቸው ጸንቷል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዳግም ምዝገባ ከተመዘገቡ 290 የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ሶስቱ ብቻ መስፈርቱን አሟልተዋል አለ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን።
በባለስልጣኑ የተቋማት ፈቃድ አሰጣጥ መሪ ሥራ አስፈጻሚ ሕይወት አሰፋ እንዳሉት÷ የግል ከፍተኛ…
ኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ለውጥ ያስመዘገበችበት የአረንጓዴ ኢኮኖሚ …
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን መቀነስ የሚያስችል የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ስትራቴጂ ገቢራዊ በማድረግ ሁሉን አቀፍ ለውጥ አስመዝግባለች አለ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር፡፡
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና በፓን አፍሪካ የአየር ንብረት ፍትሕ ጥምረት…