Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት በኦሮሚያና አማራ ክልሎች…
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች በመጪው መስከረም ወር የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት በተለያዩ ከተሞች ይጀመራል።
የኦሮሚያ ክልል የፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ቢሮ ም/ሃላፊ አቶ ዳምጠው ገመቹ እንዳሉት ÷ የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎትን…
በጌዴኦ ዞን በመሬት ናዳ የ9 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጌዴኦ ዞን ራጴ ወረዳ በደረሰ የመሬት ናዳ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
አደጋው ትናንት ምሽት 5 ሰዓት አከባቢ መከሰቱን የዞኑ ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ብሩ ማርቆስ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል፡፡
በተከሰተው አደጋም እስካሁን…
የኢትዮጵያና ቼክ ሪፐብሊክን ትብብር አጠናክሮ ለማስቀጠል …
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ቼክ ሪፐብሊክ ያላቸውን የረጅም ጊዜ የትብብር ታሪክ አጠናክረው ለማስቀጠል የሚያስችል ውይይት ተካሄደ፡፡
በቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ የተመራ ልዑክ በቼክ ሪፐብሊክ የሚገኘውን ኦምኒፖል የአውሮፕላን አምራች ኩባንያ ጎብኝቷል።…
የኢትዮጵያ ልዑክ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የተላከ መልዕክት ለደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት አደረሰ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ልዑክ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተላከ መልዕክት ለደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት አድርሷል።
በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራው ከፍተኛ ልዑክ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢኮኖሚ ጉዳዮች ልዩ አማካሪ…
ብሔራዊ አጀንዳ ሆኖ እየተሰራበት ያለው ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመደገፍ ወንጀልን መከላከል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ኃላፊ እና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለምፀሐይ ጳውሎስ ህገወጥ የገንዘብ ዝውውር እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመደገፍ ወንጀልን መከላከል ብሔራዊ አጀንዳ ሆኖ እየተሰራበት ነው አሉ።
የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ጸረ…
በራስ አቅም ግዙፍ ፕሮጀክቶችን እውን ማድረግ እንደሚቻል ያስተማረው የህዳሴ ግድብ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ የምረቃ ዋዜማ ላይ የሚገኘው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በራስ አቅም ግዙፍ ፕሮጀክቶችን እውን ማድረግ እንደሚቻል ያስተማረ ግዙፍ ፕሮጀክት ነው አሉ።
አምባሳደር ሱሌይማን ከዩኒቨርሳል ቲቪ ጋር…
ከአባይ ወደ ዓባይ
ካይረባ ጓደኛ ይሻለኛል ዓባይ...ይሻላል ተከዜ፣
በዜት እንሻገር ………. ያሰኛል ሁል ጊዜ፡፡
ሊቀመኳስ ቻላቸው አሸናፊ
የሱዳኗ መናገሻ ካርቱም ከታላቋ ኢትዮጵያ ጥቁር እንግዳ ይመጣል ተብላ ሽር ጉድ ላይ ነች፡፡
በርግጥም ሺሕ ዓመታትን ዋስ የሚጠራ ታሪክ እና ሥልጣኔን የከተበ፣ ጥልቅ…
አህጉራዊ ትስስርን እውን ለማድረግ የሚዲያዎች አበርክቶ ከፍተኛ ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አህጉራዊ ትስስርን እውን ለማድረግ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ትልቅ አበርክቶ አለው አሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ።
15ኛው የምስራቅ አፍሪካ የኮሙኒኬሸን ማህበር ጉባዔ "ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ለአፍሪካ…
ትውልዱ የዘመናት የልማት ቁጭቱን ያሳካበት የሕዳሴ ግድብ…
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትውልዱ በራሱ አቅምና በብርቱ ክንዱ የዘመናት የልማት ቁጭቱን በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ማሳካት ችሏል አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) ።
ሚኒስትሩ እንዳሉት ÷ ግዙፉ የአፍሪካ ፕሮጀክት ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ስኬት ለቀጣዩ ትውልድ…
ለቀጣይ የልማት ፕሮጀክቶች በራስ የመተማመን መንፈስ የሚፈጥረው የህዳሴ ግድብ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሂደት የተገኘው ውጤት በቀጣይ ለሚከናወኑ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶች በራስ መተማመንን የሚፈጥር ነው አሉ ምሁራን።
ምሁራኑ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ ግድቡ የሚገኝበት…