Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የዚምባብዌው ዛኑ-ፒኤፍ ፓርቲ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዚምባብዌው ገዥ ፓርቲ ዛኑ-ፒኤፍ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ለብልጽግና ፓርቲ እና ለኢትዮጵያ ሕዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡
የኢትዮጵያ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ ከእህት የፖለቲካ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የገጠር ኮሪደር ልማት አካል የሆነውን ሀማሳ ሞዴል መንደር መረቁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገጠር ኮሪደር ልማት አካል የሆነውን ዘመናዊው የሀማሳ ሞዴል መንደር በዛሬው ዕለት በይፋ መርቀዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ በ79 ነጥብ 4 ሄክታር መሬት ላይ…
የተፈጥሮ ጥብቅ ቦታዎችን በዲጂታል መጠበቅ የሚያስችል ድረ ገጽ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን እና የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የተፈጥሮ ጥብቅ ቦታዎችን በዲጂታል መጠበቅ የሚያስችል ድረ ገጽ ይፋ አድርገዋል፡፡
የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ ስለሺ ግርማ በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ በቱሪዝም…
ከተሜነትን ያላበሰው የከተማ ልማት…
የከተማ ልማት የአንድን ሀገር ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና መሠረተ-ልማታዊ መዋቅር በማዘመን የዜጎችን የመኖሪያ እና የሥራ አካባቢ ምቹ የማድረግ የተቀናጀ ሂደት ነው።
በፈጣን የሕዝብ ቁጥር ዕድገት ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያ፣ በአሁኑ ወቅት ታሪካዊ የተባለለትን የከተሞች የመዋቅር እና የገፅታ ለውጥ…
የአማራ ክልል ፖሊስ አዲስ የሠራዊት ደምብ ልብስ አስተዋወቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ወቅቱን እና ጥራቱን የጠበቀ አዲስ የሠራዊት ደምብ ልብስ አስተዋውቋል።
የክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) እንዳሉት ÷ ፖሊስ የሕዝብን ሰላምና ደህንነት…
የሀሳብ ልዩነት ቢኖርም በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ መስራት ይገባል – የኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀሳብ ልዩነት ቢኖርም በሀገራዊ ጉዳዮቻችን ላይ በጋራ መስራት ይገባል አለ የኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት።
የጋራ ምክር ቤቱ በሸገር ከተማ አስተዳደር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አካሂዷል።
በችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ ላይ…
የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ውጤቶች
የአንድ ሀገር የኢኮኖሚ ዕድገት ዘላቂ እና አስተማማኝ ሊሆን የሚችለው ከሀገሪቱ ተጨባጭ ሁኔታ፣ ባህል እና ውስጣዊ አቅም ጋር የተጣጣመ ፖሊሲ ሲቀረፅ ብቻ ነው።
ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ያጋጠሟትን መዋቅራዊ የኢኮኖሚ ፈተናዎች ለመፍታት እና የውጭ ምንዛሪ እጥረትን፣ የዋጋ ንረትን እንዲሁም…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አርባምንጭ ከተማ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት እንዳስታወቀው፥ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አርባ ምንጭ ሲደርሱ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በውብ የባህል ቀለምና እሴት ደምቃ ተቀብላቸዋለች…
በሁሉም ዘርፎች የታየው የተቀናጀ እንቅስቃሴ የኢትዮጵያን ዓመታዊ ገቢ ለማሳደግ ትልቅ አቅም ይኖረዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሁሉም ዘርፎች የታየው የተቀናጀ የሰዎች፣ የገንዘብና የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ተደምሮ የኢትዮጵያን ዓመታዊ አጠቃላይ ገቢ ለማሳደግ ትልቅ አቅም ይኖረዋል አሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ቱሪዝም አዲሱ…
ኮሚሽኑ በምክክር ጉባዔ ወቅት ሙያዊ ማብራሪያ ከሚያቀርቡ ልሒቃን ጋር እየተወያየ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በምክክር ጉባዔ ወቅት ሙያዊ ማብራሪያ ከሚያቀርቡ ልሒቃን ጋር እየተወያየ ነው፡፡
የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት፥ በሀገራዊ ምክክር ሒደት ለዘመናት ሲንከባለሉ የመጡ…