Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የትውልዱ የቱሪዝም ዘርፍ አለኝታ ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት …
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እልፍ በሆኑ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ የቱሪዝም መስህብ ስፍራዎች የተሞላች ነች፤ ነገር ግን ቀደም ሲል ለዘርፉ በተሰጠው አነስተኛ ግምትና አስተዳደራዊ ችግሮች ሳቢያ እነዚህ ሀብቶች ለዐይን የማይሞሉ፣ ጎብኚዎችን የማይስቡ፣ ከገቢም አንጻር ይህ ነው…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሊዮን በረራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፈረንይ ሊዮን ከተማ የመንገደኞች በረራ አገልግሎት ማስጀመሩን ይፋ አድርጓል።
ይህም ለአየር መንገዱ በፈረንሳይ 3ኛ፣ በአውሮፓ 23ኛ እንዲሁም የዓለም አቀፍ መዳረሻዎቹን ቁጥር 146 የሚያደርሰው መሆኑ ተመላክቷል፡፡…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያለውን እምቅ የማዕድን ሃብት በዘመናዊ መንገድ ለማልማት …
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያለውን እምቅ የማዕድን ሃብት በዘመናዊ መንገድ ለማልማት በቅንጅት መስራት ይገባል አለ የክልሉ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ፡፡
የክልሉ ግብርና እና ማዕድን ዘርፍ አጋር አካላትን ትብብር ለማጠናከር ያለመ ውይይት በግልገል በለስ…
የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ከፍታ፡ በቀጣናዊ እና አህጉራዊ መድረኮች
የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት እና የዲፕሎማሲ ታሪክ ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረና ትልቅ መሠረት ያለው ነው፡፡
በአሁኑ ወቅት ደግሞ ሀገሪቱ እየተከተለች ያለው ጎረቤት ተኮር እና ባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ በርካታ ስትራቴጂካዊ ስኬቶችን አስመዝግቧል።
ኢትዮጵያ ሚዛናዊ፣ አጋርን ማብዛት ላይ ያተኮረ እና…
ሉዓላዊነትን የማስጠበቅ አቅምን ከፍ ያደረገው ሪፎርም
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከማንኛውም ሉዓላዊ ሀገር መሠረታዊ ምሰሶዎች መካከል የጸጥታ ተቋማት ከፍተኛውን ስፍራ ይይዛሉ።
የመከላከያ ኃይል፣ የመረጃ ተቋማት፣ ፖሊስ እና ሌሎች የደህንነት መዋቅሮች የሀገርን ድንበር፣ ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት፣ የዜጎችን ደህንነት…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 80 ቢሊየን ብር ትርፍ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2025/26 በጀት ዓመት 80 ቢሊየን ብር ትርፍ አገኘ፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ የ2025/26 በጀት አፈጻጸምን አስመልክተው ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
አቶ አቤ በመግለጫቸው ባንኩ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በግንቦትና ሰኔ ወራት በተለያዩ ዘርፎች ያከናወኗቸው ተግባራት፡-
በግንቦት እና ሰኔ 2018 ዓ.ም ወራት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ፣ በቱሪዝም፣ በአረንጓዴ ዐሻራ፣ በዲጂታል ኢትዮጵያ፣ በሀገር በቀል ሪፎርም እና ቀጣናዊ ዲፕሎማሲ ዙሪያ ላይ ያተኮሩ የተለያዩ ከፍተኛ የሥራ ክንውኖችን አድርገዋል።
ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ…
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) «መደመር» መጽሐፍ በቻይንኛ ተተርጉሞ ለንባብ ሊበቃ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) «መደመር» መጽሐፍ በቻይንኛ ቋንቋ ተተርጉሞ በቅርቡ ለንባብ ሊበቃ ነው፡፡
በ2010 ዓ.ም የነበረውን ሀገራዊ ለውጥ ተከትሎ የኢትዮጵያ የነገ ጉዞ ፍኖተ ካርታ ሆኖ የተወለደውና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
በበጀት ዓመቱ ከ1 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ የውጭ ሀገራት ዜጎች ኢትዮጵያን ጎብኝተዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ2018 በጀት ዓመት ብቻ ከ1 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ የውጭ ሀገራት ዜጎች የኢትዮጵያን የቱሪስት መዳረሻዎች ጎብኝተዋል አሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ “አዲሱ የኢኮኖሚ ሞተር" በሚል በቱሪዝም ዙሪያ ባደረጉት ልዩ…
የተፈጥሮ ማዳበሪያን በመጠቀም ከ32 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት ማልማት ተችሏል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 6 ዓመታት ከ32 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት በተፈጥሮ ማዳበሪያ ማልማት ተችሏል አለ የግብርና ሚኒስቴር።
በግብርና ሚኒስቴር የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ይመር ዳውድ እንዳሉት÷ ባለፉት ዓመታት ሰፊ መሬት በተፈጥሮ ማዳበሪያ እንዲለማ…