Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢሬቻ በዓልን በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጸጥታ እና ደህንነት ተቋማት የሆረ ፊንፊኔ እና ሆረ ሀርሰዴ የኢሬቻ በዓላት በስኬት እንዲከበሩ አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አሉ።
የሀገር መከላከያ፣ የፌዴራል ፖሊስ፣ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት፣ የአዲስ አበባ…
በግንባታ መወጣጫ መደርመስ አደጋ በደረሰው ጉዳት መንግሥት ሀዘኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አረርቲ ከተማ አስተዳደር በአረርቲ ማርያም ቤተክርስቲያን በግንባታ መወጣጫ መደርመስ አደጋ የሰዎች ህይወት አልፏል፡፡
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በአደጋው ሕይወታቸውን ያጡ፣ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጅግጅጋ ከተማ ገቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ገብተዋል፡፡
በጉብኝቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ…
በመዲናዋ የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓልን በድምቀት ለማክበር የተደረገው ዝግጅት…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓልን በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽሕፈት ቤት፡፡
የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል የፊታችን መስከረም 24 ቀን 2018 ዓ.ም በሆረ ፊንፊኔ ‘ኢሬቻ ለሀገር ማንሠራራት’…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 56 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2017/18 መኸር ወቅት ከለማው ሰብል 56 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል።
የክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ባበክር ኸሊፋ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በመኸር ወቅት 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር ለመሸፈን…
ኢሬቻ እሴቱን ጠብቆ እንዲከበር ሁሉም ተሳታፊ ሚናውን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሞ አባገዳዎች ህብረት የኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ እንዲጠናቀቅ ሁሉም ተሳታፊ ሚናውን መወጣት አለበት አለ።
የኦሮሞ አባገዳዎች ህብረት የ2018 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል አከባበርን በተመለከተ በቢሾፍቱ ከተማ መግለጫ ሰጥቷል።…
የተሻሻለው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤትን ከ300 ወደ 297 ዝቅ አድርጓል፡፡
ሚኒስቴሩ እንደገለጸው ÷ የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ ተማሪዎች ወደቀጣይ የትምህርት ደረጃ ለመዛወር 50 በመቶና ከዚያ…
ሆረ ፊንፊኔ የሚከበርበትን ኢሬቻ ፓርክ የማፅዳት ስራ እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል የሚከበርበትን ኢሬቻ ፓርክ የማፅዳት ስራ እየተከናወነ ይገኛል።
ከአዲስ አበባ ሁሉም ክፍለ ከተሞች የተወጣጡ አመራሮች፣ አርቲስቶችና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በፅዳት ስራው ተሳታፊ ሆነዋል።
የአዲስ አበባ…
የኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ሎጂስቲክስ ዘርፉን ተጠቃሚነት የሚያጠናክር ቴክኒክ ኮሚቴ ተቋቋመ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ሎጂስቲክስ ዘርፉን ተጠቃሚነት የሚያጠናክር ቴክኒክ ኮሚቴ ተቋቁሟል።
የቴክኒክ ኮሚቴው የዘርፉን ችግሮች በጋራ በመፍታት ተጨማሪ የውጤት ዕድሎችን መፍጠር የሚያስችል እንደሆነ ተገልጿል።
ላለፉት ሁለት ቀናት በጂቡቲ…
ለአፍሪካ ግዙፍ ፕሮጀክቶች መንገድ የጠረገው ሕዳሴ ግድብ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በአፍሪካ ያለውን የኢኮኖሚ እና ፖለቲካ ተፅዕኖ በመቀልበስ ለግዙፍ ፕሮጀክቶች እውን መሆን መንገድ ጠርጓል አሉ የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን፡፡
በውጭ ጉዳይ ኢንስትቲዩት የአፍሪካ ጉዳዮች…