Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ዳኞች ሞዴል የፍትህ ተቋም ለመፍጠር የሚደረገው ጥረት አካል መሆን ይገባቸዋል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዳኞች ሞዴል የፍትህ ተቋም ለመፍጠር የሚደረገው ጥረት አካል መሆን ይገባቸዋል አሉ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬ።
ለ10 ተከታታይ ቀናት የሚካሄደውና የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያዘጋጀው የዳኞች ጉባኤ ዛሬ በባሕር…
ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ ነው አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡
የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሙሉጌታ አጎ በሰሜን አሜሪካ፣ ካናዳ፣ አፍሪካና መካከለኛው…
የመኸር ሰብል ምርት ለመሰብሰብ የአማራ ክልል ዝግጅት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በመጪዎቹ ወራት የሚደርሱ ሰብሎችን ለመሰብሰብ ዝግጅት እየተደረገ ነው አለ።
በቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አምሳሉ ጎባው ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በመኸር እርሻ ወቅት የተዘሩ ሰብሎች ምርት መሰብሰቢያ ጊዜ…
የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ በዓል በድምቀት ይከበራል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ በዓል በነገው ዕለት በድምቀት ይከበራል።
ዓመታዊ ክብረ በዓሉ መስከረም 21 በዞኑ አምባሰል ወረዳ ግሸን ተራራ ላይ በደመቀ መልኩ የሚከበር ሲሆን፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች እና…
የሸካቾ ዘመን መለወጫ “ማሽቃሬ ባሮ” በዓል እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸካቾ የዘመን መለወጫ "ማሽቃሬ ባሮ" በዓል በጌጫ ከተማ በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው።
አንድነት፣ መተሳሰብና መረዳዳት የሚንጸባረቅበት የ"ማሽቃሬ ባሮ" በዓል ላይ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ…
አምስተኛው የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህልና ቱሪዝም ሀብቶችን ለማስተዋወቅ ያለመው አምስተኛው የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
በቱሪዝም ሳምንት መርሐ ግብሩ ላይ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የመንግስት ሥራ ኃላፊዎችን ጨምሮ የዘርፉ ባለድርሻ አካላት…
ውጤታማ ስራዎችን ለማስቀጠል በዕቅድ ላይ የተመሰረቱ ተግባራት ይጠናከራሉ – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ውጤታማ ስራዎችን ለማስቀጠል በዕቅድ ላይ የተመሰረቱ ተግባራት ይጠናከራሉ አሉ።
ርዕሰ መስተዳድሩ በፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ከተመራ ቡድን ጋር ተወያይተዋል።
ውይይቱ…
የኢትዮጵያ ግዙፍ የልማት ዕቅዶች ለሀገር ሁለንተናዊ እድገት…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክት ዕቅዶች የሀገርን ሁለንተናዊ እድገት ለማረጋገጥ ጉልህ ድርሻ ይኖራቸዋል አሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በታላቁ የኢትዮጵያ…
“ኢሬቻ ለሀገር ማንሰራራት” በሚል መሪ ሐሳብ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) "ኢሬቻ ለሀገር ማንሰራራት" በሚል መሪ ሐሳብ 45ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።
የውይይት መድረኩ የፊታችን ቅዳሜና እሁድ በአዲስ አበባ ሆረ ፊንፊኔ እና ሆረ ሀርሰዲ ቢሾፍቱ በሚከበረው…
አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ሕዳሴ ግድብን የተመለከቱ ጉዳዮች አካቷል – ትምህርት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን የተመለከቱ በርካታ ምዕራፎች አካቷል አለ የትምህርት ሚኒስቴር።
በሚኒስቴሩ የማሕበራዊ ሳይንስ ሥርዓተ ትምህርት ማበልጸጊያ መሪ ስራ አስፈጻሚ ኡመር ኢማም የግድቡ መመረቅ የታሪክ ትምህርትን…