Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የየም ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል ‘ሄቦ’ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የየም ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል ‘ሄቦ’ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የም ዞን ሳጃ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች በድምቀት እየተከበረ በሚገኘው በዓል ላይ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እና በክልሉ የሚገኙ ብሔር…

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የሥም ለውጥ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የሥም እና የአሰራር ለውጥ አደረገ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ንጉስ ታደሰ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ ተቋሙ በምዕራፍ ሁለት ጉዞው በአዲስ አሰራር እና ስያሜ መምጣቱን ተናግረዋል፡፡ በዚህ መሰረትም…

በፓኪስታን መንግስት ምስጋና የቀረበላቸው አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) የፓኪስታንን እና የኢትዮጵያን ግንኙነት እንዲጠናከር ላደረጉት አስተዋዕጾ በፓኪስታን መንግስት ምስጋና ቀረበላቸው። አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሰይድ…

በሐረሪ ክልል በስብዕና ልማት ማዕከላት ወጣቶች ተጠቃሚ ሆነዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል በወጣቶች ስብዕና ልማት ማዕከላት ወጣቶችን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል አለ የሐረሪ ክልል ወጣቶች ስብዕና ልማት ማዕከል፡፡ የማዕከሉ ሥራ አስኪያጅ ኢምራን አብዱሰመድ እንዳሉት ÷ የክልሉ መንግስት ወጣቶችን በስብዕና ማዕከላት ተጠቃሚ…

ዓለም ባንክ በሎጂስቲክስ ዘርፍ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም ባንክ በሎጂስቲክስ ዘርፍ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የባንኩ የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና ም/ፕሬዚዳንት ንዲያሜ ዲዮፕ፡፡ ከዓለም ባንክ በተገኘ ድጋፍ በ240 ሚሊየን ዶላር እየተከናወነ የሚገኘው የሞጆ…

ለባሕር በር ጥያቄ ምላሽ የሁሉም ኢትዮጵያዊ አሻራ …

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ያነሳችው የባሕር በር ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የድርሻውን ሊወጣ ይገባል አሉ ምሁራን። ምሁራኑ እንዳሉት፤ ኢትዮጵያውያን ለጥያቄው ምላሽ ማግኘት አቅማቸው በሚፈቅደው ልክ አሻራቸውን ማኖር አለባቸው። በውጭ ጉዳይ…

በሶማሌ ክልል ያለውን መነቃቃት የሚገልጽ የሥራ እድገት ተመልክተናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሶማሌ ክልል ባደረግነው ጉብኝት የተመለከትነው የሥራ እድገት በጂግጂጋና በመላው ክልሉ ያለውን መነቃቃት የሚገልጽ ነው አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ዛሬ…

በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም የተመዘገቡ ውጤቶች የሚደነቁ ናቸው – የዓለም ባንክ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እየተገበረችው ባለው የኢኮኖሚ ሪፎርም የተመዘገቡ ውጤቶች የሚደነቁ ናቸው አሉ የዓለም ባንክ የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና ምክትል ፕሬዚዳንት ንዲያሜ ዲዮፕ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ እና የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዥ እዮብ…

የኮድ 2 እና 3 የተሽከርካሪ ሰሌዳ እጥረት ተቀርፎ አገልግሎት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ተከስቶ የነበረው የኮድ 2 እና 3 የተሽከርካሪ ሰሌዳ እጥረት ተቀርፎ በሁሉም ቅርንጫፎች አገልግሎት እየተሰጠ ነው አለ የከተማዋ የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን፡፡ ባለስልጣኑ እንዳስታወቀው ባለፈው…

የኢሬቻ በዓልን በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጸጥታ እና ደህንነት ተቋማት የሆረ ፊንፊኔ እና ሆረ ሀርሰዴ የኢሬቻ በዓላት በስኬት እንዲከበሩ አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አሉ። የሀገር መከላከያ፣ የፌዴራል ፖሊስ፣ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት፣ የአዲስ አበባ…